የኢትዮጵያ ፖስታ አገልግሎት ድርጅት ያገለገሉ ተሽከርካሪ መኪናዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Description

የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር ግጨ 16/2018 ዓ.ም

የኢትዮጵያ ፖስታ ያገለገሉ ተሽከርካሪ መኪናዎች በአሉበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል።

በጨረታው ለመሳተፍ የሚፈልጉ ተጫራቾች ከዚህ በታች በተገለፀው ዝርዝር መሠረት ቀርበው መወዳደር ይችላሉ።

የጨረታ ሰነዱ የሚመለስበት ቀን እና ሰዓት መግለጫ

ተ ቁ

 

የጨረታውአይነት

የሠሌዳ ቁጥር

 

ሞዴል

 

የሲፒኦ መጠን

 

ጨረታው የሚከፈትበት

1

አውቶቡስ

 

Cod 3-01-67285

 

Zk-6116DCKD

 

100,000.00

 

ሰኔ 3/2018 .

 

2

አውቶሞቢል

Cod3-35665

 

WAY0382

 

በመሆኑም በጨረታው ለመካፈል የሚፈልጉ ተጫራቾች በድርጅቱ ገንዘብ ቤት 2ኛ ፎቅ የማይመለስ ብር 300.00 /ሶስት መቶ ብር/ በመክፈል ግዥ ክፍል 2ኛ ፎቅ በመቅረብ የጨረታ ሰነድ በመውሰድ ፋይናንሻል ኘሮፖዛል በማቅረብ በጨረታ ሠነዱ ላይ በዝርዝር በተገለፀው መሠረት ዋጋ በመሙላት በታሸገ ኤንቨሎኘ በማድረግ እስከ ሰኔ 3 ቀን 2018 ዓ.ም ከቀኑ 6፡30 ድረስ ሠነዱን ከገዙበት ቢሮ ለዚሁ በተዘጋጀው የጨረታ ሳጥን ውስጥ ማስገባት ይኖርባቸዋል።

በተጨማሪም ተጫራቾች በቅድሚያ ተመላሽ የሚሆን በሁኔታዎች ላይ ያልተመሠረተ የጨረታ ማስከበሪያ በባንክ በተረጋገጠ ሲፒዮ (CPO/100,000.00 / አንድ መቶ ሺህ ብር/ በማሠራት። የጨረታው ኤንቨሎኘ ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ሰኔ 3 /2018 ከቀኑ 8፡30 ሰዓት ላይ በድርጅቱ የሠራተኞች ክበብ ይከፈታል። ድርጅቱ የተሻለ ዘዴ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሠረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።

ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥር 09 22 79 64 69 ደውሎ መጠየቅ ይቻላል። /CPO/ ሲያሠሩ ለኢትዮጵያ ፖስታ አገልግሎት ድርጅት በማለት ያሠሩ

የኢትዮጵያ ፖስታ አገልግሎት ድርጅት


Tender details

  • Deadline: 2026-06-10
  • Bid closing time: 12:30
  • Bid opening: 2026-06-10 14:30
  • Region: Addis Ababa
  • Publishing entity: Ethiopian Postal Service Enterprise
  • Bid bond: 100,000.00 ብር
  • Bid document price: 300.00 (ሶስት መቶ ብር)
  • Published: May 19, 2026
  • Posted at: 2026-05-19T11:41:30.000Z

Categories

Source

2merkato

Always verify against the original notice before bidding.

View original ↗
← Back to all tenders