ማሜ ስቲል ሚል ኃ.የተ.የግ.ማህበር የተለያየ መጠን ያላቸው ሳይድ ትሪም 2ኛ ደረጃ እና 3ኛ ደረጃ የቱቦላሬና ኤል.ቲ.ዜድ ምርቶችን እንዲሁም የተለያዩ የብረት ተረፈ ምርቶችን በጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል

Description

ማሜ ስቲል ሚስ ኃላ.የተ.የግ.ማህ

የሽያጭ ጨረታ ማስታወቂያ

የጨረታ ቁጥር-ማስሚ/ሽ/ 001/2018

ማሜ ስቲል ሚል ኃ.የተ.የግ.ማህበር የተለያየ መጠን ያላቸው ሳይድ ትሪም 2ኛ ደረጃ እና 3ኛ ደረጃ የቱቦላሬና ኤል.ቲ.ዜድ ምርቶችን እንዲሁም የተለያዩ የብረት ተረፈ ምርቶችን በጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል።

በዚህም መሠረት በጨረታው ለመሳተፍ ፍላጎት ያላቸው፣

1. ዝርዝር መግለጫ የያዘውን የጨረታ ሰነድ ቃሊቲ ውኃ ሥራዎች ፊት ለፊት በሚገኛው ድርጅታችን ቢሮ ቁጥር 103 በመምጣት የማይመለስ ብር 500.00 በመክፈል ሰነዱን መግዛት ይችላሉ።

2. ተጫራቾች ሰነዱን ሲገዙ ለጨረታ የቀረቡትን ምርቶቹንና ተረፈ ምርቶቹን በአካል ቀርበው መመልከት ይችላሉ።

3. ተጫራቾች ለጨረታ ማስረከቢያ በጨረታ ሰነዱ ላይ በተገለፀው ዝርዝር መሠረት በCPO ወይም በጥሬ ገንዘብ ከጨረታ ሰነዳቸው ጋር አብረው በፖስታ ውስጥ ማስገባት ይኖርባቸዋል።

4. ተጫራቾች የመጫረቻ ዋጋቸውን በኪሎ ግራም በሰንጠረዡ ላይ በተገለፀው የጨረታ መወዳደሪያ ሰነድ ላይ መግለፅ ይችላሉ። ሰነዳቸውን ማስታወቂያው በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ እስከ ጨረታው መዝጊያ ቀን ከጠዋቱ 4፡00 ሰዓት ድረስ በቢሮ ቁጥር 103 በተዘጋጀው የጨረታ ሳጥን ውስጥ ማስገባት ይኖርባቸዋል።

5. ጨረታው ሰኔ 4 ቀን 2018 ዓ.ም ከጠዋቱ 4፡15 ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል።

6. ድርጅቱ የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታውን በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።

ለተጨማሪ ማብራሪያ በስልክ ቁጥር ደውለው መጠየቅ ይችላሉ።

ስልክ ቁጥር 011 439-4832/ 011 439 5587

ማሜ ስቲል ሚል ኃላ.የተ.የግ.ማህ


Tender details

  • Deadline: 2026-06-11
  • Bid closing time: 10:00
  • Bid opening: 2026-06-11 10:15
  • Region: Addis Ababa
  • Publishing entity: Mame Steel Nill P.L.C
  • Bid document price: 500.00 (አምስት መቶ ብር)
  • Published: May 19, 2026
  • Posted at: 2026-05-19T11:44:39.000Z

Categories

Source

2merkato

Always verify against the original notice before bidding.

View original ↗
← Back to all tenders