External audit and assurance

የኮልፌ ገነት የገበያ ማዕከል አ.ማ. ዓመታዊ ሂሳብን በውጪ ኦዲተር ለማሠራት ይፈልጋል

Description

የውጪ ኦዲት የቅጥር ማስታወቂያ

የኮልፌ ገነት የገበያ ማዕከል አ.ማ ዓመታዊ ሂሳብን በውጪ ኦዲተር ለማሠራት በዘርፉ

  • የዘመኑ ሕጋዊ ንግድ ፍቃድ ያላቸው፣
  • የቫት ተመዝጋቢ የሆኑ እንዲሁም 2 ዓመት እና ከዚያ በላይ የሥራ ልምድ ካላቸው
  • ድርጅቶች ጋር ለተከታታይ 3 ዓመት ውል መግባትና ማሠራት ይፈልጋል።

በመሆኑም

ከግንቦት 11/9/18 እስከ 26/9/2018 ዓ.ም ባሉት አስራ-ሁለት የሥራ ቀናት ዘወትር በሥራ ሰዓት የሚሠሩበትን ዋጋ እና የሥራ ልምድ በፖስታ በማሸግ አክሲዮን ማህበሩ ጽ/ቤት ማስገባት የሚቻል መሆኑን እናስታውቃለን።

ለበለጠ መረጃ፡- 09 74 62 11 60

ኮልፌ ገነት ገበያ ማዕከል

አ/ማህበር


Tender details

  • Deadline: 2026-06-03
  • Bid closing time: 17:00
  • Bid opening: 2026-06-03 17:00
  • Bid opening (note): የጨረታ መክፈቻ ቀንና ሰዓት አልተገለፀም
  • Region: Addis Ababa
  • Publishing entity: Kolfe Genet Marketing Center S.C.
  • Published on: Addis Zemen (May 19, 2026)
  • Posted at: 2026-05-19T11:47:12.000Z
← Back to all tenders