ጅማ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የተተው፣ የተወረሱ እና በህገ-ወጥ መንገድ ሲንቀሳቀሱ ተይዘው በጅማ ጉ/ቅ/ጽ/ቤት የሚገኙ የተለያዩ ኤሌክትሮኒክስ እና ኮስሞቲክሶች ዕቃዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Description

ለሁለተኛ ጊዜ የወጣ የግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ

ጅማ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት የተተው፣የተወረሱ እና በህገ-ወጥ መንገድ ሲንቀሳቀሱ ተይዘው በጅማ ጉ/ቅ/ጽ/ቤት የሚገኙ የተለያዩ ኤሌክትሮኒክስ ነክ፣ ኮስሞቲክሶች ነክ ዕቃዎች ባሉበት ሁኔታ ግንቦት 17/2018፤ ከጠዋቱ 4፡00 ላይ በጅማ ጉ/ቅ/ጽ/ቤት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል።

በመሆኑም፡-

1. በቅርንጫፍ ጽ/ቤታችን በጨረታ በቀረቡት የተለያዩ ኤሌክትሮኒክስ ነክ፣ ኮስሞቲክሶች ነከ ዕቃዎች ላይ ለመወዳደር ተጫራች በዘርፍ የፀናና የታደሰ ንግድ ፍቃድ ያለው፤ የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር እና የዘመኑን ግብር የከፈለ ስለመሆኑ ከግብር ሰብሳቢ መ/ቤት የተሰጠ ማስረጃ (ከሲራንስ) በማቅረብ መወዳደር የሚችል፣ ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ እስከ 16/09/2018 ዓ.ም ድረስ የማይመለስ 100 /አንድ መቶ ብር/ በመክፈል በጅማ/ጉ/ቅ/ጽ/ ቤት ስና ከሆሌ ጉ/መቆጣቢያ የጨረታ ሠነድ በመግዛት እና የጨረታ ማስከበሪያ (CPO) 5% ከመጫረቻ ሰነዱ ጋር አያይዞ በኢንቨሎፕ ወይም በፖስታ በማሸግ በጅማ ጉ/ቅ/ጽ/ቤት በጨረታ በተዘጋጀው ሳጥን ውስጥ ማስገባት ይኖርበታል።

.

 

የቅ//ቤቱ ስም

 

የጨረታው አይነት

 

የንብረት መመልከቻ ቀን ማስታወቂያው ከወጣበት ቀን 12/09/2018 እስከ 16/09/2018 .

 

የጨረታ የመዝጊያ የመክፈቻ ቀንና ሰዓት

 

1

ጅማ ///ቤት

 

ግልጽ ጨረታ

 

ግንቦት  17 /2018 3:45 ተዘግቶ በዚያኑ ቀን 4:00 ሰዓት ላይ በጅማ ///ቤት ላይ ይከፈታል

 

በተጨማሪ መረጃ በስልክ ቁጥር 047-211-6287 -047-211-2997 ደውለው መጠየቁ  ይችላሉ።

ጅማ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት


Tender details

  • Deadline: 2026-05-25
  • Bid closing time: 09:45
  • Bid opening: 2026-05-25 10:00
  • Region: Oromia
  • Publishing entity: ጅማ ጉምሩክ ቅ/ጽ/ቤት
  • Bid bond: 5%
  • Bid document price: 100.00 ብር
  • Published: May 20, 2026
  • Posted at: 2026-05-20T08:28:24.000Z

Categories

Source

2merkato

Always verify against the original notice before bidding.

View original ↗
← Back to all tenders