ሀገር አቀፍ ወጣት ሴቶች የበጎ አድራጎት ድርጅት እ.ኤ.አ የ2024 እና 2025 በጀት ዓመት ሒሳብ ብቃት ባላቸዉ ኦዲተሮች በጨረታ አወዳድሮ በመምረጥ ማስመርመር ይፈልጋል
Description
የሒሳብ ኦዲት (ምርመራ) አገልግሎት የጨረታ
ማስታወቂያ
ሀገር አቀፍ ወጣት ሴቶች የበጎ አድራጎት ድርጅት ለትርፍ ያልተቋቋመ ሃገር በቀል የበጎ አድራጎት ድርጅት ሲሆን፣ እ.ኤ.አ የ2024 እና 2025 በጀት ዓመት ሒሳብ ብቃት ባላቸዉ ኦዲተሮች በጨረታ አወዳድሮ በመምረጥ ማስመርመር ይፈልጋል።
በጨረታዉ ለመሳተፍ የሚፈልጉ የኦዲት አገልግሎት ሰጪ ድርጅቶች የሚከተሉትን መስፈርቶች ማሟላት ይጠበቅባቸዋል።
- በኢትዮጵያ ሒሳብ አያያዝና ኦዲት ቦርድ መስሪያ ቤት የተመዘገቡና የታደሰ የኦዲት ሥራ ፈቃድ ያላቸዉ፣
- የንግድ ሥራ ፈቃድ ያላቸዉና የዘመኑን ግብር የከፈሉ፣
- የተጨማሪ እሴት ታክስ ተመዝጋቢ የሆኑ፣
- የቴክኒካልና የፋይናንሻል ጨረታ መወዳደሪያ ሰነዶቻቸዉን በተናጠል በስም በታሸገ ኤንቨሎፕ ይህ ማስታወቂያ በጋዜጣ ታትሞ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በተከታታይ ሰባት ቀናት ውስጥ በድርጅቱ ዋና መሥርያ ቤት አቤኔዘር ህንጻ አምስተኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 467/15ሐ ማስገባት ይሮርባቸዋል።
- ድርጅቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታዉን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሠረዝ መብቱ የተጠበቀ ነዉ።
የጨረታዉ አሸናፊ ከድርጅቱ ጋር ስሶስት ዓመታት የሚቆይ የሥራ ዉል ስምምነት ይፈራረማል።
ለተጨማሪ መረጃ ስልክ ቁጥር፡-0903 30 04 96 NYWOO
Tender details
- Deadline: 2026-05-26
- Bid closing time: 17:00
- Bid closing (note): ይህ ማስታወቂያ በጋዜጣ ታትሞ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በተከታታይ ሰባት ቀናት ውስጥ
- Bid opening: 2026-05-26 17:00
- Bid opening (note): የጨረታ መክፈቻ ቀንና ሰዓት አልተገለጸም
- Region: Addis Ababa
- Publishing entity: National Young Women's Charityorg
- Published: May 20, 2026
- Posted at: 2026-05-20T11:22:03.000Z
Documents
Categories
Source
2merkato
Always verify against the original notice before bidding.