የአሶሳ ጉምሩክ/መቅ/መቆ/ጣቢያ የተተው፣ የተወረሱ እና በኮንትሮባንድ መንገድ ሲንቀሳቀሱ ተይዘው የሚገኙ ዕቃዎች ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Description

ለመጀመሪያ ጊዜ የወጣ የግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ

አሶሳ ጉ/መቅ/መቆ/ጣቢያ የተተው፣ የተወረሱ እና በኮንትሮባንድ መንገድ ሲንቀሳቀሱ በጊዘን ጉ/መቆ/ጣቢያ ተይዘው የሚገኙ ኮስሞቲክስ፤ ምግብ ነክ፤ አልባሳት ነክ ጫማ፤ ኤሌክትሮኒክስ ንጽሕና መጠበቂያ እና የቤት ውስጥ መገልገያ ዕቃዎች ባሉበት ሁኔታ ግንቦት 21/9/2018 ዓ.ም ከጠዋቱ 4፡00 ሰዓት ላይ አሶሳ ጉ/መቅ/መቆ/ጣቢያ ላይ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል።

በመሆኑም፡-

አሶሳ /ጉ/መቅመቆ ጣቢያ ለጨረታ በቀረቡት ዕቃዎች ላይ ለመወዳደር የሚፈልግ ማንኛውም ተጫራች በዘርፍ የፀናና የታደሰ ንግድ ፍቃድ፤ የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር እና የዘመኑን ግብር የከፈለ ስለመሆኑ ከግብር ሰብሳቢ መ/ቤት የተሰጠ ማስረጃ (ክሊራንስ) ማቅረብ የሚችል ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ እስከ 20/9/2018 ዓ.ም ድረስ የማይመለስ 100 /አንድ መቶ ብር/ በመክፈል አሶሳ /ጉ/መቅመቆ ጣቢያ የጨረታ ሠነድ በመግዛት እና የጨረታ ማስከበሪያ (C.P.O) 5% ከመጫረቻ ሰነዱ ጋር አያይዞ በኤንቨሎፕ ወይም በፖስታ በማሸግ አሶሳ ጉ/መቅ/መቆ/ጣቢያ ለጨረታ በተዘጋጀው ሳጥን ውስጥ ማስገባት ይኖርበታል።

.

አሶሳ //መቅ/ መቆ/ጣቢያ አይነት

የጨረታው አይነት

የንብረት መመልከቻ ቀን ማስታወቂያ ከወጣበት ከቀን 14/09/2018 እስከ 21/09/2018 .

የጨረታ የመዝጊያ እና የመክፈቻ ቀንና ሰዓት

1

አሶሳ //መቅ/ መቆ/ጣቢያ አይነት

ለመጀመሪያ ጊዜ ግልጽ ጨረታ

ግንቦት 21/9/2018 345 ተዘግቶ በዚያኑ ቀን 400 ሰዓት ላይ አሶሳ //መቅ/መቆ/ጣቢያ ላይ ይከፈታል

ለተጨማሪ መረጃ በስልክ ቁጥር 25/15/74/48/31/64፤ 25/15/74/48/33/12 ደውለው መጠየቅ ይችላሉ።

የአሶሳ ጉምሩክ/መቅ/መቆ/ጣቢያ


Tender details

  • Deadline: 2026-05-29
  • Bid closing time: 09:45
  • Bid opening: 2026-05-29 10:00
  • Region: Beneshangul Gumuz
  • Publishing entity: Assosa Customs Branch office
  • Bid bond: 5%
  • Bid document price: 100.00 /አንድ መቶ ብር/
  • Published: May 22, 2026
  • Posted at: 2026-05-22T07:28:36.000Z

Categories

Source

2merkato

Always verify against the original notice before bidding.

View original ↗
← Back to all tenders