የኢትዮጵያ ልማት ባንክ ጋምቤላ ዲስትሪክት በዋስትና የተያዘውንና ተበዳሪው ግዴታቸውን ባለመወጣታቸው ምክንያት ባንኩ የተረከበውን ንብረት ባለበት ሁኔታ በሐራጅ መሸጥ ይፈልጋል

Description

የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ

የኢትዮጵያ ልማት ባንክ በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 1147/2011 በተሰጠው ሥልጣን መሠረት፤ ለባንኩ በዋስትና የተያዘውንና ተበዳሪው ግዴታቸውን ባለመወጣታቸው ምክንያት ባንኩ የተረከበውን የሚከተለውን ንብረት ባለበት ሁኔታ በሐራጅ መሸጥ ይፈልጋል።

.

 

የተበዳሪው /የመያዣ ሰጪው/ ስም

 

ንብረቱ የሚገኝበት አድራሻ

 

የሚሸጠው ንብረት አይነት

 

የመያዣ ንብረት ዝርዘር መረጃ

 

የቀሪ ሊዝ ዘመን

 

የሐራጁ መነሻ ዋጋ (ብር)

 

የሐራጁ

ደረጃ

 

ሐራጁ የሚካሄድበት ደረጃ ቦታ፣ቀንና ሰዓት

1

ደሳለኝ መብራቱ እርሻ ልማት ድርጅት

 

በጋምቤላ /// መንግስት፣ ኢታንግ ልዩ ወረዳ፣ አኛሌ ቀበሌ

 

የእርሻ መሬት

 

402 ሄክታር ጠቅላላ መሬት (ከዚህ ውስጥ 207.40 ሄክታር የለማ)

34 ዓመት

 

ብር 9,903,189.28 (ዘጠኝ ሚሊዮን ዘጠኝ መቶ ሦስት ሺህ አንድ መቶ ሰማንያ ዘጠኝ ብር 28 ሳንቲም)

 

2ተኛ ደረጃ

 

 

ጋምቤላ ዲስትሪክት /ቤት፣ ሰኔ 15 ቀን 2018 አ.ም 400 እስከ 600 ሠዓት

 

 

ሕንፃዎች

 

ሠራተኛ የመኖሪያ፣ ቢሮዎች፣ መጋዘን፣ እና የመፀዳጃ ቤት ግንባታዎች ያሉት።

የእርሻ ትራክተር

አንድ ሜሲ ፈርጉሰን (Massey Ferguson) ትራከተር፤ ሞዴል ME4602014 ምርት፣ የብራዚል ምርት የሆነ።

1. ተጫራቾች የሐራጁን መነሻ ዋጋ 1/4ኛ (25%) በባንክ የተረጋገጠ የክፍያ ሰነድ (CPO) በኢትዮጵያ ልማት ባንክ ከም አዘጋጅተው ማቅረብ ይኖርባቸዋል።

2. በድርጅት ስም የሚጫረቱ ተጫራቾች የንግድ ምዝገባ ምስክር ወረቀት፣ የታደሰ ንግድ ፈቃድ፣ የቲን (TIN) ቁጥር እና በሕግ የተረጋገጠ የውክልና ሥልጣን ማቅረብ ይኖርባቸዋል። 

3. ንብረቱ በገዢው ስም እንዲዞር ባንኩ ለሚመለከተው የመንግሥት አካል የድጋፍ ደብዳቤ ይጽፋል።

4. በሐራጁ ላይ መገኘት የሚችሉት ተጫራቾች (ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው)፣ ተበዳሪው እና የሚመለከታቸው የመንግሥት አካላት ተወካዮች ብቻ ናቸው።

5. የሐራጁ አሸናፊ ያሸነፈበትን ቀሪ 75% ክፍያ በ15 (አሥራ አምስት) የሥራ ቀናት ውስጥ አጠናቆ መክፈል አለበት። ባይከፍል ግን ያስያዘው ሲፒኦ ለባንኩ ገቢ ሆኖ ሐራጁ ይሰረዛል።

6. በሐራጁ ያልተሸነፉ (ያላሸነፉ) ተጫራቾች ያስያዙት CPO ወዲያውኑ ይመለስላቸዋል።

7. አሸናፊው 15% ተጨማሪ እሴት ታክስ (VAT)፣ የስም ማዛወሪያ ክፍያና ሌሎች ሕጋዊ ወጪዎችን ይሸፍናል።

8. ባንኩ ባለው የብድር ፖሊሲ መሠረት መስፈርቱን ለሚያሟሉ አሸናፊዎች በከፊል ብድር ሊያመቻች ይችላል።

9. ንብረቱን መጎብኘት የሚፈልጉ ተጫራቾች ከጋምቤላ ዲስትሪክት ጋር በመነጋገር መጎብኘት ይችላሉ።ለተጨማሪ መረጃ በስልክ ቁጥር +251 475 512 588 ወይም +251 471 518 284 ደውለው መጠየቅ ይችላሉ።

10.ባንኩ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ሐራጁን በሙሉም ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።

የኢትዮጵያ ልማት ባንክ ጋምቤላ ዲስትሪክት


Tender details

  • Deadline: 2026-06-22
  • Bid closing time: 12:00
  • Bid opening: 2026-06-22 12:00
  • Region: Gambela
  • Publishing entity: Development Bank of Ethiopia
  • Buyer address: DBE Head Office, Property and Facility Management Directorate Procurement Team, Tower II,5th floor,
  • Bid bond: 25%
  • Published: May 22, 2026
  • Posted at: 2026-05-22T08:04:10.000Z

Categories

Source

2merkato

Always verify against the original notice before bidding.

View original ↗
← Back to all tenders