ባድሬግ ኃ/የተ/የግ/ማህበር በመድኃኒት አስመጪነት የስራ ዘርፍ የተሰማራ ድርጅት ሲሆን የ2018 ዓ.ም በጀት ዓመት ሂሳብ በውጭ ኦዲተር ለማስመርመር የውጭ ኦዲተሮችን በጨረታ አወዳድሮ የሂሳብ ስራ ኦዲት ማስደረግ ይፈልጋል
Description
ባድሬግ ኃ/የተ/የግ/ማህበር
የኦዲት አገልግሎት ጨረታ ማስታወቂያ
ባድሬግ ኃ/የተ/የግ/ማህበር በመድኃኒት አስመጪነት የስራ ዘርፍ የተሰማራ ድርጅት ሲሆን የ2018 ዓ.ም በጀት ዓመት ሂሳብ በውጭ ኦዲተር ለማስመርመር የውጭ ኦዲተሮችን በጨረታ አወዳድሮ የሂሳብ ስራ ኦዲት ማስደረግ ይፈልጋል።
በመሆኑም በጨረታው ለመሳተፍ የሚፈልጉ በዘርፉየንግድ ፈቃድ፣ ቫት ተመዝጋቢ መለያ (TIN)ላቸውና የዘመኑን ግብር ለመክፈላቸው እንዲሁም ከገቢዎች ሚኒስትር ክሊራንስ ማቅረብ የሚችሉ ከኢትዮጵያ የሒሳብ አያያዝ ኦዲት ቦርድ (Certificate of competency from accounting & auditing board of Ethiopia) እውቅና ያለው የምስክር ወረቀት እና IFRS (International Financial Reporting Standards) ትግበራ ላይ የተሞክሮ ወይም የልምድ ሰነድ እንዲሁም የቴክኒካል እና ፕሮፖዛል ቅጂ ማቅረብ የሚችሉ ተጫራቾች ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ጊዜ ጀምሮ ባሉት 07/ሰባት/ የስራ ቀናት ውስጥ ተጫራቾች የሚጫረቱበትን ዋና እና የጨረታ ማስከበሪያ መረጃዎችን በታሸገ ኤንቨሎፕ ማቅረብ ይችላሉ።
አድራሻ፡- ሱማሌ ተራ፣ ከተክለሃይማኖት አጠቃላይ ሆስፒታል አጠገብ
ስልክ ቁጥር 011-126 4031፣ 09 11-40 05 75
Tender details
- Deadline: 2026-06-01
- Bid closing time: 12:00
- Bid closing (note): ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ጊዜ ጀምሮ ባሉት 07/ሰባት/ የስራ ቀናት ውስጥ
- Bid opening: 2026-06-01 12:00
- Bid opening (note): የጨረታ መክፈቻ ቀንና ሰዓት አልተገለጸም
- Region: Addis Ababa
- Publishing entity: Badreg PLC
- Buyer TIN: 0002162111
- Published: May 24, 2026
- Posted at: 2026-05-25T07:46:54.000Z
Documents
Categories
Source
2merkato
Always verify against the original notice before bidding.