ግዮን ኢንዱስትሪያል ኬሚካል ሴክተር ኃ/የተ/የግ/ማኅበር የ2018 ዓ.ም በጀት ዓመት የውጭ ኦዲት አገልግሎት ጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል

Description

የውጭ ኦዲት አገልግሎት ጨረታ

ግዮን ኢንዱስትሪያል ኬሚካል ሴክተር ኃ/የተ/የግ/ማኅበር የ2018 ዓ.ም በጀት ዓመት የውጭ ኦዲት አገልግሎት ጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል።

ስለዚህ መስፈርቱን የምታሟሉ የውጭ ኦዲት አገልግሎት ሰጭ ድርጅቶች በጨረታው መወዳደር ትችላላችሁ።

ለመወዳዳር የሚያስፈልጉ መስፈርቶች፡-

  • የድርጅቱ ፕሮፋይል
  • የ2018 ዓ.ም የታደሰ የንግድ ፈቃድ እና የንግድ ምዝገባ ፈቃድ
  • የቫት ምዝገባ ሰርቲፊኬት
  • የሙያ እና የስራ ብቃት ማረጋገጫ ሰርቲፊኬት (Certificate of professional competence from the Office of Accounting & Audit Board of Ethiopia(AABE)

ከላይ የተገለፁትን መስፈርት የምታሟሉ ተጫራቾች አስፈላጊው መረጃ በማያያዝ በታሸገ ኤንቨሎፕ እስከ ግንቦት 21 ቀን 2018 ዓ.ም ድረስ ዊንጌት አካባቢ በሚገኘው መስሪያ ቤት መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን እንገልፃለን። ጨረታው ቅዳሜ ግንቦት 22 ቀን 2018 ዓ.ም ከቀኑ 4፡00 ይከፈታል።

ለበለጠ መረጃ 011 279 3360 መደወል ይቻላል

ግዮን ኢንዱስትሪያል ኬሚካል ሴክተር ኃ/የተ/የግ/ማኅበር ጨረታውን በከፊል ወይም በሙሉ ያለምንም ቅድመ ሁኔታ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።

ግዮን ኢንዱስትሪያል ኬሚካል ሴክተር ኃ/የተ/የግ/ማኅበር


Tender details

  • Deadline: 2026-05-29
  • Bid closing time: 17:00
  • Bid opening: 2026-05-30 10:00
  • Region: Addis Ababa
  • Publishing entity: ግዮን ኢንዱስትሪያል ኬሚካል ሴክተር ኃ/የተ/የግ/ማኅበር
  • Published: May 24, 2026
  • Posted at: 2026-05-25T08:17:17.000Z

Categories

Source

2merkato

Always verify against the original notice before bidding.

View original ↗
← Back to all tenders