ግሎባል ባንክ ኢትዮጵያ አ.ማ. 50 ቅጠል ደብተር እና 50 ቅጠል ስክዌር ደብተር ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ሐራጅ መሸጥ ይፈልጋል
Description
ለሁለተኛ ጊዜ የወጣ የሐራጅ ማስታወቂያ
ግሎባል ባንክ ኢትዮጵያ አ.ማ (በቀድሞ ስሙ ደቡብ ግሎባል ባንክ) በአዋጅ ቁጥር 1147/2011 በተሰጠው ስልጣን መሰረት ቀጥሎ የተመለከቱትን ንብረቶች ባሉበት ሁኔታ በግልጽ ሐራጅ መሸጥ ይፈልጋል::
|
የተበዳሪው ስም |
የንብረት አስያዥ ስም |
የመያዥ ንብረቱ መለያ |
የሐራጅ መነሻ ዋጋ
|
ሐራጁ የሚከናወንበት |
|||
|
የንብረቱ አይነት |
የአንዱ ዋጋ |
ብዛት |
ቀን |
ሰዓት |
|||
|
አላዱ አስመጪናላኪ ኃ/የተ/የግ/ማህበር |
አላዱ አስመጪናላኪ ኃ/የተ/የግ/ማህበር |
50 ቅጠል ደብተር |
54.53
|
1,340,304
|
75,593,145.60
|
ሰኔ 04 ቀን 2018 ዓ.ም
|
ከጠዋቱ 4:00-5:00 |
|
50 ቅጠል ስክዌር ደብተር |
56.4
|
256,428
|
13,983,018.84
|
ከጠዋቱ 5:00-6:00 |
|||
የጨረታ ደንቦች፡-
1. ተጫራቾች የጨረታ መነሻ ዋጋ አንድ አራተኛ በግሎባል ባንክ ኢትዮጵያ አ.ማ ስም የተሰራ የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና በባንክ ክፍያ ማዘዣ (ሲ.ፒ.ኦ) በማስያዝ መመዝገብ ይችላሉ።
2. የተጫራቾች ምዝገባ ከጨረታው መዝጊያ ሰዓት ሰላሳ ደቂቃ በፊት ይጠናቀቃል:: በጨረታው የመጨረሻ ሰላሳ ደቂቃዎች የተጫራች ምዝገባ አይካሄድም።
3. ጨረታው ከላይ በሰንጠረዡ በተገለጸው ቀንና ሰዓት በተገለጸው ቀንና ሰዓት ንብረቱ በሚገኝበት ቦታ ይካሄዳል።
4. በጨረታው ላይ ተጫራቾች፣ አስያዥና ተበዳሪ ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው መገኘት ይችላሉ።
5. የንግድ ማህበራትን ወክሎ ለመጫረት የማህበራቱን መመስረቻ ጽሑፍ የያዘና በማህበራቱ ስም ንብረት ለመግዛት ስልጣን ያለው መሆን ያለበት ሲሆን ይህንኑ የሚያረጋግጥ ሰነድ በማቅረብ ይሆናል።
6. የጨረታው አሸናፊ መሆኑ በደብዳቤ የተገለጸለት ተጫራች ያሸነፈበትን ዋጋ በ15 ቀን ውስጥ ለባንኩ ገቢ ማድረግ ይኖርበታል:: ባይከፍል ግን ያስያዘው ገንዘብ ለባንኩ ገቢ ሆኖ ጨረታው ይሰረዛል:: ላላሸነፉት ተጫራቾች ያስያዙት ገንዘብ ይመለስላቸዋል።
7. በንብረት ማስተላለፍ ሂደት ለመንግስት የሚከፈል ግብር፣ ተጨማሪ እሴት ታክስ፣ የሊዝ ክፍያ ወይም ሌላ ማንኛውንም ክፍያ ገዢው ይከፍላል።
8. ለበለጠ ማብራሪያ ግሎባል ባንክ ኢትዮጵያ ዋናው መሥሪያ ቤት በስልክ ቁጥር 011 5 31 81 17 (የሕግ አገልግሎት መምሪያ)፣ 011558 12 73/98 (ስታድየም ቅርንጫፍ) ደውሎ መጠየቅ ወይም አበዳሪውን ቅርንጫፍ በአካል ቀርቦ ማነጋገር ይቻላል።
9. ባንኩ የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታውን የመሠረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
Tender details
- Deadline: 2026-06-11
- Bid closing time: 12:00
- Bid closing (note): የጨረታው ሰዓት ይለያያል
- Bid opening: 2026-06-11 12:00
- Bid opening (note): የጨረታው ሰዓት ይለያያል
- Region: Addis Ababa
- Publishing entity: Global Bank Ethiopia S.C.
- Bid bond: 25%
- Published: May 24, 2026
- Posted at: 2026-05-25T12:03:28.000Z
Documents
Categories
Source
2merkato
Always verify against the original notice before bidding.