ታይሜክስ ትሬዲንግ ኃላ/የተ/የግ/ማህበር ተሽከርካሪዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Description
ጨረታ ማስታወቂያ
ድርጅታችን ታይሜክስ ትሬዲንግ ኃላ/የተ/የግ/ማህበር ከዚህ በታች በሰንጠረዥ ውስጥ የተዘረዘሩትን በስራ ላይ ያገለገሉ ተሸከርካሪዎች ነዳጅ የሚጠቀሙ በመሆናቸው ድርጅታችን እነዚህን ተሽከርካሪዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ በመሸጥ ከዘመኑ ጋር የሚሄዱ የኤሌክትሪክ መኪኖች ለመቀየር ይፈልጋል።
በዚህ መሰረት ለጨረታ የቀረቡት ተሽከርካሪዎች ዝርዝር መረጃ
|
ተ.ቁ |
የተሸከርካው አይነት
|
ሞዴል
|
ሰሌዳ ቁጥር
|
የስሪት ዘመን
|
የጭነት መጠን |
የጨረታ መነሻ ዋጋ ቫትን ጨምሮ |
|
1 |
ቶዮታ ሚኒባስ |
KR-KDH200V-SSMDY |
አ.አ -03-A50038 |
2007 |
11 ሰው |
2,500,000 |
|
2 |
ቶዮታ ሚኒባስ |
KR-KDH200V-SRPEY |
አ.አ-03-A50012 |
2007 |
11 ሰው |
2,500,000 |
|
3 |
የጭነት ቶዮታ ፒካፕ
|
LN110L-CRMDSW |
አ.አ-03-01-A00625 |
1997 |
1 ሰው 10 ኩንታል |
1,300,000 |
|
4 |
ድርብ ተግባር ቶዮታ ቫን |
LXH22L-R5MR5w |
አ.አ-03-602445
|
2000
|
4 ሰው 4 ኩንታል |
1400,000 |
|
5 |
የመስክ ተሸከርካሪ ቮልስ |
TOUAREG |
አ.አ 03-01-92935 |
2008 |
4 ሰው |
3,000,000 |
ዝርዝር መግለጫ
- የጨረታው አይነት ፡ ያገለገሉ ተሸከርካሪዎች
- ለጨረታ የቀረቡ ተሸከርካሪዎች ብዛት ፡ 05
- የጨረታ የሚከፈትበት ግንቦት 16/09/2018 ዓ/ም ጨረታው የሚዘጋበት ቀን 01/10/2018ዓ/ም
- ጨረታው ሰኔ 01/10/2018 ዓ/ም ከቀኑ 11፡00 አስራ አንድ ሰአት ተዘግቶ በማግስቱ ማለትም ሰኔ 02/10/2018 ዓ/ም ከጥዋቱ 4፡00 አራት ሰአት በድርጅቱ 3ኛ ሶስተኛ ፎቅ ከሚገኘው የስብሰባ አዳራሽ ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል።
- የጨረታ ሰነድ የሚገኝበት ቦታ ጎፋ መብራት ሃይል ከኖክ ነዳጅ ማድያ 100ሜትር ዝቅ ብሎ የሚገኘው የድርጅተቱ ህንፃ 2ኛ ሁለተኛ ፎቅ ላይ ይገኛ።
- የመኪኖች መመልከቻ ቀን ዘወትር ጥዋት ከ 3፡00 እስከ 5፡00 ድረስ በድርጅቱ ዋና መስራቤት ግቢ ውሰጥ ይታያል
- የጨረታ ማስገብያ ሲፒኦ ለአንድ መኪና 50000(ሃምሳ ሺ) ብር ሆኖ በድርጅቱ ስም በተዘጋጀ ሲፒኦ ከጨረታ ዋጋ መሙያ ጋር ተያይዞ ይገባል።
- ድርጅቱ ጨረታው የተሻለ አማራጭ ካገኘ በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
ስልክ ቁጥር
- 09 30 10 03 18
- 09 30 10 03 20
- 09 66 42 12 42
Tender details
- Deadline: 2026-06-08
- Bid closing time: 17:00
- Bid opening: 2026-06-09 10:00
- Region: Addis Ababa
- Publishing entity: Timex Trading P.L.C.
- Bid bond: ለአንድ መኪና 50000 (ሃምሳ ሺ) ብር
- Published: May 24, 2026
- Posted at: 2026-05-25T13:26:37.000Z
Documents
Categories
Source
2merkato
Always verify against the original notice before bidding.