ሰበታ አግሮ ኢንዱስትሪ ኃላፊነቱ የተወሰነ የግል ማህበር ሂሣብ ስራውን በውጭ ኦዲተር በጨረታ አወዳድሮ ማሠራት ይፈልጋል

Description

የውጭ ኦዲተር ጨረታ ማስታወቂያ

ድርጅታችን ሰበታ አግሮ ኢንዱስትሪ ኃላፊነቱ የተወሰነ የግል ማህበር ዓለምገና ሰበታ መንገድ ላይ የሚገኘውን የወተት ማቀነባባሪያ ተቋም የሂሣብ ስራውን በውጭ ኦዲተር በጨረታ አወዳድሮ ማሠራት ይፈልጋል።

ስለሆነም፤ የሚከተለውን ዝርዝር በማሟላት በዚሁ ሥራ የተሠማሩ ሕጋዊ ድርጅቶች መሣተፍ ይችላሉ።

1. የ2018 ዓ.ም የታደሰ የንግድ ፈቃድና የግብር ከፋይ መለያቁጥር (Tin Certificate) ማቅረብ የሚችሉ፣

2. የ2018 ዓ.ም የታደሰ የሥራ ፈቃድ ፣ ፋይናንሻል እና ቴክኒካል ዶክመንት አብራችሁ እንድታስገቡ፣

3. ተጫራቾች ማስታወቂያው በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 10 /አስር/ ተከታታይ የሥራ ቀናት ሰነዶቻችሁን በሰም በታሸገ ኤንቨሎፕ አለምገና ሰበታ ሚካኤል ቤተክርስቲያን ወረድ ብሎ በሚገኘው ዋናው ፋብሪካ በአካል በመቅረብ በማስገባት መወዳደር ይችላሉ።

ለበለጠ መረጃ - ስልክ ቁጥራችን 09 27-99-53-27
ሰበታ አግሮ ኢንዱስትሪ ኃ.የተ.የግ ማህበር(ማማ ወተት)


Tender details

  • Deadline: 2026-06-04
  • Bid closing time: 17:00
  • Bid closing (note): ማስታወቂያው በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 10 አስር ተከታታይ የሥራ ቀናት
  • Bid opening: 2026-06-04 17:00
  • Bid opening (note): የጨረታው መክፈቻ ቀን እና ሰዓት አልተገለጸም
  • Region: Addis Ababa
  • Publishing entity: Sebeta Agro Industry P.L.C.
  • Published: May 24, 2026
  • Posted at: 2026-05-25T14:20:22.000Z

Categories

Source

2merkato

Always verify against the original notice before bidding.

View original ↗
← Back to all tenders