ፍቅር ኢትዮጵያ የአዕምሮ ዕድገት ውስንነት ብሔራዊ ማህበር ለቢሮ አገልግሎት ይጠቀምበት የነበረው አቶዝ መኪና በጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል
Description
ያገለገለ መኪና ሽያጭ ማስታወቂያ
ፍቅር ኢትዮጵያ የአዕምሮ ዕድገት ውስንነት ብሔራዊ ማህበር ለቢሮ አገልግሎት ይጠቀምበት የነበረው አቶዝ መኪና በጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል።
ስለሆነም ዓርብ ግንቦት 14-09-2018 ጀምሮ በተከታታይ 10 የስራ ቀናት መኪናውን በአካል በማየት ሰነዱን በመግዛት መጫረት የምትችሉ መሆኑን እናሳውቃለን።
ተጫራቹ በወጣው ጨረታ ለድርጅቱ በሲፒኦ 10% ማስያዝ ይኖርበታል፡፡ ሲፒኦ በኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ወይም በአዋሽ ባንክ ማሰራት ይቻላል።
የመኪና ዓይነት:
- አቶዝ 4 ሰው የሚጭን መነሻ ዋጋ ብር 700,000.00
ድርጅቱ የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታውን በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
በጨረታው አሸናፊ ከድርጅቱ በ10የስራ ቀናት ውስጥ መኪኖቹን እንዲያነሳ እናሳስባለን።
አድራሻ፦
22 ማዞሪያ ጌታሁን በሻህ ህንፃ ገባ ብሎ አዲስ ህይወት ሆስፒታል ሲደርሱ በስተቀኝ በኮፕል ሶቶን ሲገባ
ስልክ ቁፕር፦ 011662 27 23/0911 18 20 88
ፍቅር ኢትዮጵያ የአዕምሮ ዕድገት ውስንነት ብሔራዊ ማህበር
Tender details
- Deadline: 2026-06-02
- Bid closing time: 17:00
- Bid closing (note): ዓርብ ግንቦት 14-09-2018 ጀምሮ በተከታታይ 10 የስራ ቀናት
- Bid opening: 2026-06-02 17:00
- Bid opening (note): የጨረታ መክፈቻ ቀንና ሰዓት አልተገለጸም
- Region: Addis Ababa
- Publishing entity: Fiker Ethiopia Mental Developmental Disability National Association
- Bid bond: 10%
- Published: May 24, 2026
- Posted at: 2026-05-25T14:43:00.000Z
Documents
Categories
Source
2merkato
Always verify against the original notice before bidding.