Uniforms and workwear

የአዳማ ሆስፒታል ሜዲካል ኮሌጅ የፅዳት እቃዎች፣ የፅህፈት መሳሪያዎች፣ የተለያዩ የደንብ ልብሶች እና የተለያዩ ደንብ ልብስ ስፌት ግልፅ ጨረታ ማወዳደር ይፈልጋል

Description

የጨረታ ማስታወቂያ

የአዳማ ሆስፒታል ሜዲካል ኮሌጅ በ2018 የበጀት ዓመት፡-

  1. የፅዳት እቃዎች ለመግዛት
  2. የፅህፈት መሳሪያዎች ለመግዛት
  3. የተለያዩ የደንብ ልብሶች ለመግዛት
  4. የተለያዩ ደንብ ልብስ ስፊት ግልፅ ጨረታ ማወዳደር ይፈልጋል።

በመሆኑም ከዚህ በታች የተዘረዘሩት መስፈርቶች የምታሟሉ ነጋዴዎች መወዳደር ትችላላችሁ።

  • 2018 ዓ.ም የታደሰ ህጋዊ ንግድ ፍቃድ በዘርፉ ያላችሁ እንዲሁም የዘመኑን የመንግስት ግብር የከፈለ።
  • ተጫራቾች የተጨማሪ እሴት ታክስ (VAT) ተመዝጋቢ ስለመሆን መረጃ ማቅረብ የሚችል።
  • በገንዘብና ኢኮኖሚ ልማት ፅ/ቤት በአቅራቢነት ዝርዝር ውስጥ መመዝገባችሁን የሚያረጋግጥ መረጃ ማቅረብ የሚችሉ።
  • ተጫራቾች የሚያቀርቡትን የጨረታ ሰነድ ኮፒና ኦርጅናል ለየብቻ በተለያየ ፖስታ ማሸግ አለባቸው።
  • ተጫራቾች ያሸነፉበትን ዕቃ ግዥ መ/ቤት ድረስ በራሱ ወጪ ማቅረብ የሚችል።
  • ስርዝ ድልዝ ያለው ፤ የማይታይ የጨረታ ሰነድ ወይም የዋጋ ዝርዝር ተቀባይት የለውም።
  • ጨረታውን ካሸነፉ በኋላ የውል ማስከበሪያ የአሸነፉበትን ዋጋ 10% ማስያዝ የሚችል። ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ከኮሌጁ ግዥና ፋይናንስ የስራ ሂደት ክፍል ዘወትር በስራ ሰዓት የማይመለስ ለእያንዳንዱ 500/አምስት መቶ ብር/ በመክፈል የጨረታ ሰነዱን መውሰድ አለባቸው።
  • የተለያዩ የደንብ ልብሶች ጨረታው የሚከፈተው በ01/10/2018 ከቀኑ 9፡30 ተጫራቾች /ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል።
  • የተለያዩ ደንብ ልብስ ስፊት ጨረታው የሚከፈተው በ02/10/2018 ከቀኑ 9፡30 ተጫራቾች /ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል።
  •  የፅዳት እቃዎች ጨረታ የሚከፈተው በ1/10/2018 ከቀኑ 8:30 ተጫራቾች /ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል።
  • የፅህፈት መሳሪያዎች ጨረታ የሚከፈተው በ2/10/2018 ከቀኑ 8:30 ተጫራቾች/ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል።
  • ተጫራቾች የሚሞሉትን ዋጋ በመስሪያ ቤቱ ሰነድ ብቻ ላይ መሆን አለበት።
  • ጨረታው ማስከበሪያ ለፅዳት እቃዎች, ለፅህፈት ማሳሪያዎች እና የተለያዩ የደንብ ልብሶች ለየብቻ 50,000 (ሃምሳ ሺ) ብር በባንክ የተረጋገጠ ሲፒኦ በCBE, CBO, እና በSinqe ባንክ ብቻ ማስያዝ የሚችል መሆን አለበት።
  • መ/ቤቱ የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታው በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብት የተጠበቀ ነው።

የአዳማ ሆስፒታል ሜዲካል ኮሌጅ


Tender details

  • Deadline: 2026-06-09
  • Bid closing time: 15:30
  • Bid closing (note): የጨረታው መዝጊያ ቀን እና ሰዓት አልተገለጸም
  • Bid opening: 2026-06-09 15:30
  • Bid opening (note): የጨረታው መክፈቻ ቀንና ሰዓት የተለያየ ነው
  • Region: Oromia
  • Publishing entity: Adama Hospital Medical College
  • Bid bond: ለየብቻ 50,000 (ሃምሳ ሺ) ብር
  • Bid document price: 500.00 ብር ለእያንዳንዱ
  • Published on: Addis Zemen (May 24, 2026)
  • Posted at: 2026-05-25T14:47:24.000Z
  • Buyer website: https://www.adamahmc.edu.et/
← Back to all tenders