አም ኤላ አክሲዮን ማኅበር የ2016 እና 2017 ዓ.ም IFRS Conversion service በውጪ ኦዲተር በዓለም አቀፍ የሂሳብ መርህ መሠረት (IFRS) መሰረት ማሠራት ይፈልጋል

Description

የኦዲት ጨረታ ማስታወቂያ

ድርጅታችን አም ኤላ አክሲዮን ማኅበር የ2016፣2017 ዓ.ም IFRS Conversion service በውጪ ኦዲተር በዓለም አቀፍ የሂሳብ መርህ መሠረት (IFRS) መሰረት ማሠራት ይፈልጋል።

ስለሆነም ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን መመዘኛዎች የሚያሟላ ባለሙያ ይህ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በ10 ተከታታይ የሥራ ቀናት ውስጥ የጨረታ ሰነድ ማቅረብ ይቻላል

1. የዘመኑ የታደሰ ንግድ ፍቃድ ቲን እና ዋና ምዝገባ

2. ከኢትዮጵያ የሂሳብና ኦዲተሮች ቦርድ በዘመኑ የታደሰ የብቃት ማረጋገጫ ማቅረብ የሚችል

3. በሙያው በቂ የሥራ ልምድ ያለው እና ከዚህ ቀደም የሠራባቸውን ድርጅቶች በማስረጃ ማቅረብ የሚችል

ማሳሰቢያ አስፈላጊ ሆኖ ከተገኘ ድርጅቱ በጨረታው አይገደድም

አድራሻ፡- አራዳ ክ/ከተማ ወረዳ 2 በተለምዶ አራት መንታ
(ጎጃም በረንዳ ) ግሬስ ህንፃ 2ኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 208 ለበለጠ መረጃ ስልክ ቁጥር 09 11 64 84 49/ 09 19 40 99 53
አም ሌላ አክሲዮን ማኅበር


Tender details

  • Deadline: 2026-06-04
  • Bid closing time: 23:00
  • Bid closing (note): ይህ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በ10 ተከታታይ የሥራ ቀናት ውስጥ
  • Bid opening: 2026-06-04 23:00
  • Bid opening (note): የጨረታ መክፈቻ ቀንና ሰአት አልተገለፀም
  • Region: Addis Ababa
  • Publishing entity: Am Ela Share Company
  • Published: May 26, 2026
  • Posted at: 2026-05-26T08:00:04.000Z

Categories

Source

2merkato

Always verify against the original notice before bidding.

View original ↗
← Back to all tenders