በን/ስ/ላ/ክ/ከተማ አስተዳደር የኮሎኔል አብዲሳ አጋ መድሃኒት እና ሪኤጅንት ጤና ጣቢያ መድኃኒት እና ሪኤጅንት አወዳድሮ ግዥ መፈጸም ይፈልጋል
Description
የግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ
በን/ስ/ላ/ክ/ከተማ አስተዳደር የኮሎኔል አብዲሳ አጋ መድሃኒት እና ሪኤጅንት ጤና ጣቢያ ለ2018 በጀት ዓመት የሚያስፈልጉ ዕቃዎችን በግዥ መለያ ቁጥር 3/2018 ማለትም፡-
- ሎት1 መድኃኒት እና ሪኤጅንት
የጨረታ ማስከበሪያ ብር 20,000 ሰነድ ጋር በፖስታ በማሸግ ማቅረብ ይኖርባቸዋል። ብቃት ያላቸዉንና በመስኩ የተሰማሩ ተጫራቾችን አወዳድሮ ግዥ መፈጸም ይፈልጋል ፤
በዚህም መሠረት ፦
- በጨረታዉ ለመወዳደር ፍላጎት ያለቸው ተጫራቾች የታደሰ ንግድ ፈቃድ ያላቸው፤ የዘመኑን ግብር የከፈሉ፤ የቲን እና የቫት ተመዝጋቢ የሆኑና የምስክር ወረቀት ማቅረብ የሚችሉ
- ተጫራቾች የጨረታ ሰነዱን ብር 150 (አንድ መቶ ሃምሳ ብር) ብቻ በመክፈል ሰነዱን ከጤና ጣቢያው ቢሮ ቁጥር 408 ቀርበው መግዛት ይችላሉ።
- ጨረታው ይህ ማስታወቂያ በጋዜጣ ታትሞ አየር ላይ ከዋለበት ቀን ጀምሮ እስከ 10ኛው ቀን 11፡30 ድረስ አየር ላይ ውሎ በ11ኛው ቀን ከጠዋቱ በ4፡00 ሰዓት ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በኮሌኔል አብዲሳ አጋ ጤና ጣቢያ መሰብሰቢያ አዳራሽ ጨረታው ይከፈታል። በዓል ቀን ከሆነ በሚቀጥለው የሥራ ቀን ይከፈታል፡
- ተጫራቾች የመጫረቻ ሰነዳቸውን በታሸገ ኤንቨሎፕ ማስታወቂያዉ ከወጣበት እለት ጀምሮ ለተከታታይ 10 (አስር) የሥራ ቀናት በጤና ጣቢያው ፋይናንስ ቢሮ ቁጥር 408 ለጨረታ በተዘጋጀው ሳጥን ውስጥ ማስገባት ይኖርባቸዋል።
- ተጫራቾች ከመከፈቱ በፊት ለተወዳደሩባቸው ሎት 01 መድኃኒት እና እሪኤጀንት መግለጫ መሠረት ብቻ ይሆናል።
- ተጫራቾች የሚወዳሩባቸውን ዕቃዎች ለእያንዳንዱ ከቫት ጋር ያለውን ዋጋ ማስቀመጥ ይጠበቅባቸዋል።
- የዘገየ ጨረታ እና በጨረታ መክፍቻ ላይ ያልተነበበ ጨረታ ተቀባይነት የለውም።
- አሸናፊ ተጫራቾች የአሸነፈባቸውን ዕቃዎች በራሳችው ትራንስፖርት ግዥ ፈጻሚው መሥሪያ ቤት ድረስ ማቅረብ ይጠበቅባቸዋል።
- ጤና ጣቢያዉ የተሸለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ ሙሉ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
አድራሻ -
ንፋስ ስልክ ላፍቶ ክፍለ ከተማ ኮሎኔል አብዲሳ አጋ ጤና ጣቢያ በድሮው ስም ወረዳ 5 ጤና ጣቢያ ልዩ ቦታው ጎፋ ካምፕ አካባቢ ለተጨማሪ ማብራሪያ በስልክ ቁጥር 011-462-3253 በመደወል መረጃ ማግኘት ይችላሉ።
በን/ስ/ላ/ክ/ከተማ አስተዳደር የኮሎኔል አብዲሳ
አጋ መድሃኒት እና ሪኤጅንት ጤና ጣቢያ
Tender details
- Deadline: 2026-06-04
- Bid closing time: 17:30
- Bid closing (note): ይህ የጨረታ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ እስከ 10ኛው ቀን 11፡30 ድረስ
- Bid opening: 2026-06-05 10:00
- Bid opening (note): ይህ የጨረታ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በ11ኛው ቀን ከጠዋቱ በ4፡00 ሰዓት
- Region: Addis Ababa
- Publishing entity: የኮሎኔል አብዲሳ አጋ መድሃኒት እና ሪኤጅንት ጤና ጣቢያ
- Bid bond: 20,000 ብር
- Bid document price: 150.00 ብር
- Published: May 26, 2026
- Posted at: 2026-05-26T09:59:02.000Z
Documents
Categories
Source
2merkato
Always verify against the original notice before bidding.