የኦሮሚያ ደንና ዱር እንሰሳት ድርጅት ሸገር ቅርንጫፍ ለወንበር ተበይዶ የተዘጋጀ ብረት በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል

Description

የጨረታ ማስታወቂያ
ጨረታ ቁጥር WDSh/01/2018

የኦሮሚያ ደንና ዱር እንሰሳት ድርጅት ሸገር ቅርንጫፍ “Waiting Area Bench"170cm x50Cm" የሆነ ለወንበር ተበይዶ የተዘጋጀ ብረት በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል።

ስለዚህ

1. ተጫራቾች በብረታብረት እና ፈረኒቸር ስራ የታደሰ ንግድ ፍቃድ ያላቸው፣ የዘመኑን ግብር የከፈሉና ተጨማሪ እሴት ታክስ ተመዝጋቢ የሆኑ እና የግብር ከፋይ መላያ “TIN” ያለው መሆን ይኖርበታል።

2. ተጫራቾች ማስታወቂያው በጋዜጣ ታትሞ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ዘወትር በስራ ቀናት የኦሮሚያ ደንና ዱር እንሰሳት ድርጅት ሸገር ቅሪንጫፍ ለቡ መብራት ሃይል ሮያል ከረሜላ ህነፃ 3ኛ ፎቅ የእቅድ ገበያ ክትትልና ግምገማ የስራ ሂደት ቢሮ የማይመለስ 300(ሶስት መቶ) ብር በመክፈል የጨረታ ሰነድ መውሰድ ይችላሉ።

3. ይህ ጨረታ ማስታወቂያ ለ15 ቀን አየር ላይ ቆይቶ በጋዜጣ በወጣበት በ16ኛው ቀን በጨረታ ማስታወቂያ ላይ በተጠቀሰው ቦታ 4፡00 ተዘግቶ 4፡30 ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል።

4. ተጫራቾች በኦሮሚያ ደንና ዱር እንሰሳት ድርጅት ሸገር ቅርንጫፍ ስም የጨረታ ማስከበሪያ ካቀረቡት ጠቅላላ ዋጋ 5% በባንክ በተረጋገጠ CPO ማቅረብ ይኖረባቸዋል።

5. ድርጅቱ የተሻለ አማራጭ ካገኝ ጨረታውን በሙሉም ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ መሆኑን እንገልፃለን።

6. ተጨማሪ መረጃ ከፈለጉ በስልክ ቀጥር 09 11 75 19 41 ወይም 09 29 04 97 67 ወይም 09 13 87 08 03 መደወል ይችላሉ።

የኦሮሚያ ደንና ዱር እንሰሳት ድርጅት ሸገር ቅርንጫፍ


Tender details

  • Deadline: 2026-06-12
  • Bid closing time: 12:00
  • Bid closing (note): ይህ የጨረታ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በ16ኛው ቀን 4፡00
  • Bid opening: 2026-06-12 12:00
  • Bid opening (note): ይህ የጨረታ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በ16ኛው ቀን 4፡30
  • Region: Addis Ababa
  • Publishing entity: Oromia Forest and Wildlife Enterprise
  • Buyer address: አዲስ አበባ አራዳ ክፍለ ከተማ ወረዳ 7 ቀበና ኦይል ሊቢያ አጠገብ
  • Bid bond: 5%
  • Bid document price: 300(ሶስት መቶ) ብር
  • Published: May 28, 2026
  • Posted at: 2026-05-28T08:49:29.000Z
  • Buyer website: https://www.oromiaforest.gov.et

Categories

Source

2merkato

Always verify against the original notice before bidding.

View original ↗
← Back to all tenders