የተሽከርካሪ ሽያጭ ማስታወቂያ

Description

በፍ/ባለመብት አቶ አዱኛ አላምር 2ኛ አለማየሁ አለነ በፍ/ባለዕዳ የኢትዮጵያ መንገዶች አስተዳደር መካከል ባለው የአፈፃፀም ክስ ጉዳይ የፍ/ባለዕዳ ንብረት የሆኑትን የሰሌዳ ቁጥር ኢት 04-27777 የሻንሲ ቁጥር AHTFK22G203033528 እና የሞተር ቁጥር 5L-6092320 የሆነ የድርብ ተግባር ተሽከርካሪ ቶዮታ መኪና በጨረታ መነሻ ዋጋ ብር 975,535.23 /ዘጠኝ መቶ ሰባአምስት ሺህ አምስት መቶ ሰላሳ አምስት ብር ከሃያ ሶስት ሳንቲም በሆነ የጨረታ መነሻ ዋጋ በደብረ ማርቆስ ከተማ ወረዳ ፍርድ ቤት ግቢ ውስጥ ሰኔ 17 ቀን 2018 ዓ.ም ከጠዋቱ 2፡30 ሰዓት እስከ 6፡30 ሰዓት ባለው ጊዜ ውስጥ ንብረቱ በሚገኝበት ደ/ማርቆስ ከተማ ወረዳ ፍ/ቤት ግቢ ውስጥ በግልፅ ይሸጣል። ስለዚህ መግዛት የምትፈልጉ በተጠቀሰው ቀንና ሰዓት ቦታው ላይ በመገኘት በጨረታ መግዛት የምትችሉ መሆኑን እንገልፃለን።

የምዕ/ጎጃም /ከፍ/ፍ/ቤት


Tender details

  • Deadline: 2026-06-24
  • Bid closing time: 12:30
  • Bid opening: 2026-06-24 12:30
  • Region: Amhara
  • Publishing entity: West Gojam Zone Higher Court
  • Published: May 27, 2026
  • Posted at: 2026-05-28T09:42:47.000Z

Categories

Source

2merkato

Always verify against the original notice before bidding.

View original ↗
← Back to all tenders