ሙለተ ሃዩ የትምህርት ተቋም አ.ማ. የተማሪዎች ሰርቪስ በጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል
Description
ለሁለተኛ ጊዜ የወጣ የተሽከርካሪ ሽያጭ ጨረታ ማስታወቂያ
ሙለተ ሃዩ የትምህርት ተቋም አ.ማ የተማሪዎች ሰርቪስ በጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል።
በመሆኑም፡-
|
የሚሸጠው እቃ አይነት |
ብዛት |
ጨረታ ፀንቶ የሚቆይበት ጊዜ |
የጨረታው መዝጊያ ቀንና ሰዓት |
የጨረታው መክፈቻ ቀንና ሰዓት |
የጨረታ ማስከበሪያ መጠን በብር |
|
24 ሰው የሚጭን ISUZU NPR(4.3) ሞዴል 2002 ቅጥቅጥ |
1 |
5 የሥራ ቀናት |
በ22/09/18 እስከ ቀኑ 4፡00 ሰዓት |
22/09/18 ከቀኑ 6፡00 ሰዓት |
50,000 |
ስለዚህ ፡-
1. ተጫራቾች የጨረታውን ሰነድ የማይመለስ ብር 300 (ሶስት መቶ) በመክፈል ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ጀምሮ ከተቋሙ የፋይናንስ ክፍል መውሰድ ይችላሉ።
2. ማንኛውም ተጫራች የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና በባንክ በተረጋገጠ የክፍያ ማዘዣ (CPO) ከመጫረቻ ሰነዳቸው ጋር ማቅረብ ይኖርባቸዋል።
3. ማንኛውም ተጫራች የመጫረቻ ሰነዱን በታሸገ ኢንቨሎፕ በማድረግ ከላይ በሰንጠረዡ የጨረታ መዝጊያ ተብሎ እስከ ተጠቀሰው ቀንና ሰዓት ለተቋሙ የፋይናንስ ክፍል ማስገባት ይችላሉ።
4. ጨረታው ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በሚገኙበት የጨረታ መክፈቻ ተብሎ በተጠቀሰው ቀንና ሰዓት በተቋሙ ዋና መስሪያ ቤት ይከፈታል።
ተቋሙ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በሙሉም ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው
ስልክ ቁጥር፡- 09 01-21 00 00 / 09 34-93-37-87 / 09 00 04 23 60
ቡራዩ ከተማ ማዘጋጃ ፊት ለፊት ገባ ብሎ
Tender details
- Deadline: 2026-05-30
- Bid closing time: 10:00
- Bid opening: 2026-05-30 12:00
- Region: Oromia
- Publishing entity: ሙለተ ሃዩ የትምህርት ኢንስቲትዩት
- Bid bond: 50,000.00 ብር
- Bid document price: 300.00 ብር
- Published: May 27, 2026
- Posted at: 2026-05-28T10:13:30.000Z
Documents
Categories
Source
2merkato
Always verify against the original notice before bidding.