ረጲ ሳሙናና ዲተርጀንት ኃ/የተ/የግ/ማህበር ያገለገሉ እንጨት ፓሊት እና ሌሎችም እስክራፕ እንጨቶች (IBC & wooden pallet sales plasfic IBC=103 use, Almunium Covered IBC used. Wooden Pallet=150 Used and scrap pallet wooden=bund) በጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል

Description

የጨረታ ማስታወቂያ

ረጲ ሳሙናና ዲተርጀንት ኃ/የተ/የግ/ማህበር ያገለገሉ እንጨት ፓሊት እና ሎችም እስክራፐ እነቶች (IBC& wooden pallet sales plasfic IBC=103 use, .Almunium Covered IBC used. Wooden Pallet=150 Used and scrap pallet wooden=bund) በጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል።

ስለሆነም በጨረታው ለመሳተፈ የሚፈልጉ ተጫረቾች፡-

1. የ2018 በዘርፉ የታደሰ ንግድ ፈቃድና የታክስ ከፋይነት ማረጋገጫ ያለው መሆኑ ይኖርበታል

2. የጨረታ ማስከበሪያ በCPO መልክ 10% ማስያዝ ይኖርበታል፤

3 ለዚህ ጨረታ ተብሎ የተዘጋጀውን ጨረታ ሰነድ ተጫራቾች የጨረታ ሰነዱን ይህ የጨረታ ማስታወቂያ በሪፖረተር ጋዚጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት አምስት የስራ ቀናት ከጠዋቱ 3፡00 ሰዓት እስከ 10፡00 ሰዓት ብቻ በድርጅቱ ቅጥር ግቢ ተገኝተው የማይመለስ 200 ብር (ሁለት መቶ ብር) ክፍለው የጨረታ ሰነዱን መውሰድ የሚችሉ መሆኑን እናሳውቃለን።

4. ጨረታው እስከ ግንቦት 26,2018 ዓ.ም ከሰዓት 8፡00 ሰዓት ድረስ ክፍት ሆኖ ይቆያል። ተጫራቾች በተጠቀሰው ቀንና ሰዓት ድረስ የሚያቀርቡትን ዋጋ በተዘጋጀው ሰነድ ላይ ሞልተው ማስገባት ይኖርባቸዋል።

5. ጨረታው ግንቦት 26,2018 ዓ.ም ሰዓት 8፡00 ሰአት ዝግ ይሆናል፡፡ ተጫራቾች ወይም ወኪሎቻቸው በተገኙበት ከሰዓት 9፡00 አቅርቦትና ክምችት መምሪያ ቢሮ ይከፈታል።

6. ድርጅቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በሙሉም ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠቀ ነው።

7. ተጫራቾች ማንኛውንም ዋጋ ሲሞሉ ከ ቫት በፊት መሆን አለበት።

ለበለጠ መረጃ

ረጲ ሣሙናና ዲተርጀንት ኃ/የተ/የግ/ማ

አድራሻ አዲስ አበባ ጅማ መንገድ ካራ ቆሬ ሰፕላይ ቼን ክፍል

ስልክ ቁጥር 0113 693 518 እና 0992 921 872


Tender details

  • Deadline: 2026-06-03
  • Bid closing time: 14:00
  • Bid opening: 2026-06-03 15:00
  • Region: Addis Ababa
  • Publishing entity: Repi Soap & Detergent S.C.
  • Buyer address: ጅማ መንገድ ካራ ቆሬ
  • Bid bond: 10%
  • Bid document price: 200.00 ብር
  • Published: May 27, 2026
  • Posted at: 2026-05-28T10:33:07.000Z

Categories

Source

2merkato

Always verify against the original notice before bidding.

View original ↗
← Back to all tenders