የጎ/ከ/አስ/መንገዶች ባለስልጣን የተለያዩ እቃዎች ግዥ መፈፀም ይፈልጋል

Description

ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ

የጎ/ከ/አስ/መንገዶች ባለስልጣን የ2018 ዓ/ም በጀት አመት የኮንስትራክሽን እቃዎች ፤ ቋሚ አላቂ የቢሮ እቃዎች፣ የመኪና መለዋወጫ እና የተሽከርካሪ ዘይት ግዥ ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን በግልፅ ጨረታ አወደድሮ ግዥ መፈፀም ይፈልጋል፣

1. ሎት 1 ቫይብሬተር ኮምፓክተር፣ ሚክሰር፣ የውሃ ታንከር፣

2. ሎት-2 ጀኔሬተር፣ ከተር

3. ሎት-3 ቋሚ አላቂ የቢሮ እቃዎች

4 ሎት- 4 የተሽከርካሪ ዘይት

5. ሎት-5የሰርቪስ መኪና መለዋወጫ እቃ

6. ሎት 6 የሰርቪስ መኪና ጎማ ፣

7. ሎት - 7 ለጥገና የሚውል የመካኒክ መፍቻ

ስለዚህ የሚከተሉትን መስፈርቶች የሚያሟሉ ተጫራቾች መወዳደር የሚችሉ መሆኑን ይጋብዛል።

1. የዘመኑን የታደሰ ንግድ ፈቃድ ያለው፣

2. የዘመኑን ግብር የከፈሉ መሆኑን ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ፣

3. የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር / ቲን / ያለው የተጨማሪ እሴት ታክስ / ቫት ከፋይ የተመዘገቡ መሆናቸውን የሚያረጋግጥ የምስክር ወረቀት ማቅረብ ሚችሉ፣

4. ተጫራቾች በጨረታው ለመሳተፍ ከላይ ተቁ 1-3 የተጠቀሱትንና ሚመለከታቸው ማስረጃዎች ፎቶ ኮፒ ከመጫረቻ ሰነዳቸው ጋር ኦርጅናልና ኮፒ ለየብቻው በታሸገ ፖስታ ፊርማና ማህተም አድርገው አያይዘው ማቅረብ አለባቸው።

5. ተጫራቾች ለጨረታ ማስከበሪያ ከሚያቀርቡት ጠቅላላ ዋጋ ላይ 1 % በሁኔታ ላይ ያልተመሰረት የባንክ ዋስትና ወይም በባንክ የተረጋገጠ ሌተር ኦፍ ክሬዲት / ጥሬ ገንዘብ | ማስያዝ አለባቸው።

6. ማንኛውም ተጫራች ለመግዛት የፈለገውን የጨረታ ሰነድ በጎ ከ አስ/መ/ባለስልጣን አዲሱ ቢሮ ቀበሌ 15 ሀዋርያጳውሎስ ታጥፎ ስታድየም ስጋ ቤት ገባ ብሎ በመምጣት የማይመለስ ብር 300 /ሶስት መቶ ብር / መግዛት የሚችሉ መሆኑን እንገልፃለን።

7. ተወዳዳሪዎች ከሎት በላይ የሚወዳደሩ ከሆነ በሁሉም በሚወዳደሩባቸው ሎቶች CPO ማያያዝ ይኖርባቸው።

8, ጨረታው በአየር ላይ የሚቆይበት ጊዜ ከግንቦት 21 ቀን 2018 ዓ/ም እስከ ሰኔ 5 ቀን 2018 ዓ.ም ባሉት ተከታታይ ቀናት ሲሆን ጨረታው የሚከፈተው

  • ከሎት1 - ሎት 3 ሰኔ 5 ቀን 2018 ዓ.ም ከጠዋቱ 4፡00 ሰዓት ታሽጎ በ4፡30 ሰዓት ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል ፤
  • ከሎት4 - ሎት-7 ሰኔ 6 ቀን 2018 ዓ.ም ከጠዋቱ 4፡00 ሰዓት ታሽጎ በ4፡30 ሰዓት ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል።

ማሳሰቢያ ፡- መ/ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ በሙሉም ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።

የጎ/ከ/አስ/መንገዶች ባለስልጣን


Tender details

  • Deadline: 2026-06-13
  • Bid closing time: 12:00
  • Bid closing (note): በየሎቱ የተለያየ ነው
  • Bid opening: 2026-06-13 12:00
  • Bid opening (note): በየሎቱ የተለያየ ነው
  • Region: Amhara
  • Publishing entity: Gonder City Roads Authority
  • Bid bond: 1%
  • Bid document price: 300.00 ብር
  • Published: May 29, 2026
  • Posted at: 2026-05-29T07:15:52.000Z

Categories

Source

2merkato

Always verify against the original notice before bidding.

View original ↗
← Back to all tenders