በአራዳ ክ/ከተማ የራስ እምሩ ጤና ጣቢያ የጨረታ ማስተካከያ አውጥቷል
Description
ማስተካከያ
በአራዳ ክ/ከተማ የራስ እምሩ ጤና ጣቢያ በ2018 በጀት ዓመት የጨረታ ቁጥር ግ/ጨ/ቁ/02/2018 በግንቦት 20 ቀን 2018 ዓ/ም ገፅ 22 በግልፅ ጨረታ የወጣ ሲሆን ነገር ግን የሁለተኛ ዙር መድሃኒት እና የላብራቶሪ ግብዓቶች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል በሚል የተስተካከለ መሆኑን እየገለፅን የተቀረው ሃሳብ ግን ግንቦት 20 ቀን 2018 ዓ/ም በወጣው ማስታወቂያ የሚቀጥል መሆኑን እንገልፃለን።
በአራዳ ክ/ከተማ የራስ እምሩ ጤና ጣቢያ
ከዚህ በፊት የወጣውን ጨረታ ለመመልከት እባክዎን ይህንን ማስፈንጠሪያ ይጫኑ
https://tender.2merkato.com/tenders/6a1804b40a538a40ab000001
Tender details
- Deadline: 2026-06-08
- Bid closing time: 12:00
- Bid closing (note): ይህ የጨረታ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በ11ኛው በስራ ቀን በ4፡00 ሰዓት
- Bid opening: 2026-06-08 12:00
- Bid opening (note): ይህ የጨረታ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በ11ኛው በስራ ቀን በ4፡30 ሰዓት
- Region: Addis Ababa
- Publishing entity: Ras Emeru Health Post
- Buyer address: ጎጃም በረንዳ ዝቅ ብሎ በሲመንስ በኩል አቢሲኒያ ባንክ ጀርባ በተለምዶ አባኮራን ሰፈር/በግ ተራ
- Bid bond: 15,000.00 ብር
- Bid document price: 400.00 ብር
- Published: May 29, 2026
- Posted at: 2026-05-29T07:57:07.000Z
Documents
Categories
Source
2merkato
Always verify against the original notice before bidding.