የተሽከርካሪ የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ

Description

የሐራጅ ጨረታ ማስታወቂያ

በአፈ/ከሳሽ ፡- እነ ጋሻው ድረስ እና በአፈ/ተከሳሽ፡- እነ አንደበት አዲሱ መካከል ስላለው የአፈጻጸም ክስ ክርክር ጉዳይ

1. የሰሌዳ ቁጥር 03_47314 የቀድሞው የሠሌዳ ቁጥር እና በአዲሱ የሠሌዳ ቁጥር አ/ማ 03-07649 አውቶቡስ መኪና የሻንሲ ቁጥር JAMKP34G087P383 የሞተር ቁጥር 4HF1_302461 በመነሻ ዋጋ ብር 449,063 ( አራት መቶ አርባ ዘጠኝ ሺህ ስልሳ ሦስት ብር )

2. አዲሱ የሰሌዳ ቁጥር አማ 03-15003 የሞተር ቁጥር 340757 የሻንሲ ቁጥር JAAKP34G367P07047 የሆነው አውቶቡስ መኪና በመነሻ ዋጋ ብር 405,963 (አራት መቶ አምስት ሺህ ዘጠኝ መቶ ስልሳ ሦስት ብር)

3. አዲሱ የሰሌዳ ቁጥር አማ 03-01765 የሞተር ቁጥር 020905 የሻንሲ ቁጥር JAAJP34G547P00903 አውቶቡስ መኪና በመነሻ ዋጋ ብር 428,181 (አራት መቶ ሃያ ስምንት ሺህ አንድ መቶ ሰማንያ አንድ ብር) ሰኔ 11/2018 ዓ/ም ከጠዋቱ 3፡00 እስከ 6፡00 ሰዓት ድረስ ባለው በግልጽ ጨረታ ስለሚሸጥ ማንኛውም ተጫራች ማንነቱን የሚገልጽ መታወቂያ በመያዝ ንብረቱ በሚገኝበት በአፄ ቴዎድሮስ ክ/ከተማ አንደበት የአሽከርካሪዎች ማሰልጠኛ ግቢ በመገኘት መጫረት የምትችሉ መሆኑን እየገለጽን በእለቱ ጨረታውን ያሸነፈ ያሸነፈበትን 1/4ኛውን ወዲያውኑ በሞ/85 ጨረታው እንደተጠናቀቀ የሚያስይዝ መሆኑን ፍ/ቤቱ አዟል።

የባህር ዳርና አካባቢዋ ከፍተኛ ፍ/ቤት


Tender details

  • Deadline: 2026-06-18
  • Bid closing time: 09:00
  • Bid opening: 2026-06-18 09:00
  • Region: Amhara
  • Publishing entity: Bahir Dar and Surrounding High Court
  • Published: May 29, 2026
  • Posted at: 2026-05-29T08:15:20.000Z

Categories

Source

2merkato

Always verify against the original notice before bidding.

View original ↗
← Back to all tenders