አፎሚያ የአረጋውያን መርጃ ማህበር የ2018 ዓ.ም ሂሳቡን ህጋዊ ፍቃድ ያላቸውን የውጭ ኦዲተሮች አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል

Description

የጨረታ ማስታወቂያ

አፎሚያ የአረጋውያን መርጃ ማህበር በአዋጅ ቁጥር 1113/2011 መሰረት በምዝገባ ሰርተፍኬት ቁጥር 3171 በሲቪል ማህበረሰብ ድርጅቶች ባለስልጣን ተመዝግቦ አረጋውያንን በመርዳት ላይ የሚገኝ ማህበር ሲሆን የ2018 ዓ.ም ሂሳቡን ህጋዊ ፍቃድ ያላቸውን የውጭ ኦዲተሮች አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል።

ስለሆነም በጨረታው መሳተፍ የሚፈልጉ ድርጅቶች ከዚህ በታች በተዘረዘረው መስፈርት መሰረት ቀርበው መወዳደር ይችላሉ።

1. ተጫራቾች ህጋዊ የንግድ ፈቃድ ያላቸውና የዘመኑን ግብር የከፈሉ ስለመሆናቸው የማስረጃቸውን ፎቶ ኮፒ ከመጫረቻ ሰነዶቻቸው ጋር አያይዘው ማቅረብ አለባቸው።

2. የኦዲት ስራውን የሚያጠናቅቁበትን የጊዜ ገደብ መግለፅ ይኖርባቸዋል።

3. ተጫራቾች የሚጫረቱበትን ዋጋ በመግለፅ የመወዳደሪያ ሰነዳቸውን በሰም በታሸገ ኤንቨሎፕ ይህ የጨረታ ማስታወቃያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ እስከ አምስተኛው ቀን ከጠዋቱ 4፡30 ሰዓት ድረስ አሰላ ከተማ ቀበሌ 05 ከደራርቱ ሆቴል ከፍ ብሎ ዋና ማንገድ ላይ አፎሚያ የአረጋውያን መርጃ ማህበር ጽ/ቤት ማቅረብ ይኖርባቸዋል፤ ለዚሁ ጨረታ በተዘጋጀው ሳጥን ውስጥ ማስገባት አለባቸው።

4. ጨረታው በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በአምስተኛው ቀን ከጠዋቱ 4፡30 ሰዓት ተዘግቶ በዚሁ ዕለት ከጠዋቱ 5፡00 ሰዓት ድረስ አሰላ ከተማ ቀበሌ 05 ከደራርቱ ሆቴል ከፍ ብሎ ዋና ማንገድ ላይ አፎሚያ የአረጋውያን መርጃ ማህበር ጽ/ቤት በሚገኘው ቢሮኣችን ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል፡፡ ሆኖም አምስተኛው ቀን የስራ ቀን ካልሆነ በሚቀጥለው የስራ ቀን ተዘግቶ ይከፈታል።

አድራሻ፡- አሰላ ከተማ ቀበሌ 05 ከደራርቱ ሆቴል ከፍ ብሎ ዋና ማንገድ ላይ

ስልክ ቁጥር 0903 055 777 / 022 238 4292

አፎሚያ የአረጋውያን መርጃ ማህበር


Tender details

  • Deadline: 2026-06-03
  • Bid closing time: 12:00
  • Bid closing (note): ጨረታው በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በአምስተኛው ቀን ከጠዋቱ 4፡30 ሰዓት
  • Bid opening: 2026-06-03 12:00
  • Bid opening (note): ጨረታው በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በአምስተኛው ቀን ከጠዋቱ 5፡00 ሰዓት
  • Region: Oromia
  • Publishing entity: Afomia Elderly Support Association
  • Published: May 29, 2026
  • Posted at: 2026-05-29T08:16:17.000Z

Categories

Source

2merkato

Always verify against the original notice before bidding.

View original ↗
← Back to all tenders