External audit and assurance
የክሪስታል ቢዝነስ አክሲዮን ማህበር በየዓመቱ በሰኔ 30 ሂሳቡን የሚዘጋ ሲሆን፣ ከ2018 ዓ.ም እስከ 2020 ዓ.ም የድርጅቱን ሒሳብ በጨረታ አወዳድሮ ኦዲት ለማስደረግ ይፈልጋል
External audit and assuranceAccounting and Auditing, Accounting System DesignAmharic
Addis Ababa
More tags
Description
የኦዲት ጨረታ ማስታወቂያ
ድርጅቱ በየዓመቱ በሰኔ 30 ሂሳቡን የሚዘጋ ሲሆን፣ ከ2018 ዓ.ም እስከ 2020 ዓ.ም የድርጅቱን ሒሳብ በጨረታ አወዳድሮ ኦዲት ለማስደረግ ይፈልጋል።
ስለዚህ ለመጫረት የምትፈልጉ የኦዲት ድርጅቶች (Audit firms) ከዚህ በታች የተጠቀሱትን በማሟላት እንድትወዳደሩ እንጋብዛለን።
ሀ. የኦዲተር የሙያ ማረጋገጫ፣
ለ. የታደሰ የንግድ ፈቃድ፣
ሐ. የዘመኑን ግብር ስለመክፈሉ መረጃ፣
መ. የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር፣
ሠ. የተጨማሪ እሴት ታክስ (VAT) የምዝገባ የምስክር ወረቀት፣
ረ. ከኢትዮጵያ የሂሳብ አያያዝና ኦዲት ቦርድ (A.A.B.E) ፈቃድ ለመጫረት የምትፈልጉ ተወዳዳሪዎች የምትሰሩበትን ዋጋና የሚያስፈልገውን የጊዜ መጠን የሚገልጽ ፕሮፖዛል በታሸገ ኤንቨሎፕ አድርጋችሁ በካዲስኮ አዲስ ኢንዱስትሪ መንደር ብሎክ 4 በሚገኘው ቢሮአችን ይህ ማስታወቂያ በወጣበት በ5 የስራ ቀናት ውስጥ ማስገባት ትችላላችሁ።
ለበለጠ መረጃ
ስልክ ቁጥር፡- 0911816283/0911513895 በመደወል መጠየቅ ይቻላል።
የክሪስታል ቢዝነስ አክሲዮን ማህበር
Tender details
- Deadline: 2026-06-04
- Bid closing time: 17:00
- Bid closing (note): ይህ ማስታወቂያ በወጣበት በ5 የስራ ቀናት ውስጥ
- Bid opening: 2026-06-04 17:00
- Bid opening (note): የጨረታ መክፈቻ ቀንና ሰዓት አልተገለፀም
- Region: Addis Ababa
- Publishing entity: Crystal business S.C
- Published on: Addis Zemen (May 30, 2026)
- Posted at: 2026-05-30T08:11:42.000Z