ዘመን ኮንስትራክሽን ኮርፖሬሽን የተለያዩ ዕቃዎች እና ስራዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
Description
የግልፅ ጨረታ ማስታወቂያ
ጨረታ ቁጥር 46/2018፣47/2018፣48/2018 እና 49/2018
ዘመን ኮንስትራክሽን ኮርፖሬሽን እየገነባቸው ላሉት
- ለባህር ዳር ገቢዎች ቢሮ ግንባታ ፕሮጀክት አገልግሎት የሚውሉ የተለያየ የኤሌክትሪክ እቃዎችን አቅርቦት ጨረታ ቁጥር 46/2018
- ለባህር ዳር ገቢዎች ቢሮ ግንባታ እና ለአዊ ከፍ/ፍር/ቤት ግንባታ ፕሮጀክት አገልግሎት የዳታ ቴሌ፣ ቲቪ፣ ሲሲቲቪ፣ኦዲዮ፣ ፋየር አላርም ሲስተም፤ መብረቅ መከላከያ፣ ፍሎር ቦክስ ኬብል ትሪና ላደር እና ሎሎች አቅርቦት እና ገጠማ ስራ ጨረታ ቁጥር 47/2018
- ለተለያዩ ፕሮጀክቶች አገልግሎት የሚውሉ የተለያዩ የሳኒተሪ እቃዎች አቅርቦት ጨረታ ቁጥር 48/2018
- ለጎጃም ባህል ማዕከል ግንባታ ፕሮጀክት አገልግሎት የሚውሉ Aritrong in And Mirror polished brown natural granite አቅርቦት እና ገጠማ ስራ ጨረታ ቁጥር 49/2018 " ግዥ ለመፈጸም ህጋዊና ብቃት ያላቸው ፋብሪካዎችና አቅራቢዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።
ስለዚህ በጨረታው ለመሳተፍ የሚል ተጫራቾች መሳተፍ የሚችሉ መሆን እየገለጽን፤
- በዘርፉ ለዘመኑ የታደሰ የንግድ ስራ ፈቃድና የግብር ከፋይነት መለያ ቁጥር(TIN) እና የጠጨማሪ የተማሪ እሴት ታክስ የምዝገባ የምክር ወረቀት ያለው ያላት፡፡
- የጨረታ ማስከበሪያ የጠቅላላ ዋጋውን ሻትን ጨምሮ 2% በባንክ በተረጋገጠ ሲፒኦ ወይም በሁኔታ ላይ ያልተመሰረተ የባንክ ዋስትና ማስያዝ ይኖርበታል፡፡
- የጨረታ ሰነዱን ባ/ዳር ከተማ ዘመን ኮንስትራክሽን ኮርፖሬሽን ቀበሌ 11 እና አ/አበባ ለገሃር አመልድ ህንፃ በሚገኘው ማስተባበሪያ ጽ/ቤት ቢሮ 7ኛ ፎቅ ለተጠቀሱት ለእያንዳንዱ የጨረታ ሰነድ የማይመለስ ብር 300.00 /ሶስት መቶ ብር/ በመክፈል ማስታወቂያው በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለ15 ተከታታይ ቀናት መውሰድ ይችላሉ።
- የጨረታ መዝጊያ እና መክፈቻ ቀናት ተጫራቾች የጨረታ ሰነዱን ኦርጅናልና ኮፒውን በመለየት በለያዩ ፖስታዎች በጥንቃቄ በማሸግ ማስታወቂያው በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ እስከ 15ኛው ቀን (15 ተከታታይ ቀናትን በመቁጠር) ባህርዳር ዋናው ቢሮ 1ኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 108 በተዘጋጀው የጨረታ ሳጥን ውስጥ ማስገባት ይኖርባቸዋል፡፡ የጨረታ ሣጥን በ15ኛው ቀን ከቀኑ 8፡00 ሰዓት ታሽጎ 8፡30 ይከፈታል። የተጠቀሱት የመክፈቻ እና የመዝጊያ ቀናቶች የሥራ ቀን ካልሆነ በሚቀጥለው የሥራ ቀን እስከ ቀኑ 8፡00 ሠዓት ድረስ ማስገባት የሚችሉ ሲሆን በእለቱ ቀን 8፡00 ሰዓት ሳጥኑ ታሽጎ 8፡30 ይከፈታል።
- የጨረታው ዉድድሩ በሎት በምድብ ድምር ዋጋ የሚታይ ሲሆን በአንድ ሎት ምድብ ለተጠየቁ የስራ ዝርዝሮች ሙሉ በሙሉ ዋጋ መሞላት አለበት።
- በጨረታ የተሞላወው ዋጋ የጨረታ ሠነዱ ከተከፈተበት ቀን ጀምሮ ለ45 ተከታታይ ቀናት ፀንቶ ይቆያል።
- ድርጅቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ ሙሉ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ በህግ የተጠበቀ ነው።
ለማንኛውም ተጨማሪ ማብራሪያ ስልክ ቁጥር፡-
ለማንኛውም ተጨማሪ ማብራሪያ ቁጥር ፡-
058-218-0538/09-18-01-06-17/09-18-71-66-16/09-98-18-71-78
አዲስ አበባ- ስልክ ቁጥር 0111265338/09-18-80-03 64/09-11-90-86-29
የዘመን ኮንስትራክሽን ኮርፖሬሽን
Tender details
- Deadline: 2026-06-13
- Bid closing time: 14:00
- Bid closing (note): ይህ የጨረታ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በ15ኛው ቀን ከቀኑ 8፡00 ሰዓት
- Bid opening: 2026-06-13 14:30
- Bid opening (note): ይህ የጨረታ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በ15ኛው ቀን ከቀኑ 8፡30 ሰዓት
- Region: Addis Ababa
- Publishing entity: ዘመን ኮንስትራክሽን ኮርፖሬሽን
- Bid bond: 2%
- Bid document price: 300.00 ብር ለእያንዳንዱ
- Published: May 30, 2026
- Posted at: 2026-05-30T08:11:44.000Z
Documents
Categories
Equipment and AccessoriesElectrical, Electromechanical and ElectronicsAudio Visual, Photography and Filming Service and EquipmentArtBuilding and Finishing MaterialsConstruction and Water WorksSanitary and CeramicsEquipmentSafety and SecurityNetworking Equipment and InstallationIT and TelecomInstallation, Maintenance and Other Engineering ServicesTelecommunication EquipmentComputer and AccessoriesSoftware Provision, Development and Web DesignFinishig WorksAmharic2merkatoዘመን ኮንስትራክሽን ኮርፖሬሽንAddis Ababa
Source
2merkato
Always verify against the original notice before bidding.