ዘመን ኮንስትራክሽን ኮርፖሬሽን
7 tenders
-
የዘመን ኮንስትራክሽን ኮርፖሬሽን ለፌደራል ገቢዎች ባ/ዳር ቅርንጫፍ ግንባታ ፕሮጀክት የተለያዩ ስራዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለማሰራት እና ለመግዛት ይፈልጋል
Deadline 2026-08-08 · ዘመን ኮንስትራክሽን ኮርፖሬሽን · Addis Ababa
Electrical installation and wiring — -
የዘመን ኮንስትራክሽን ኮርፖሬሽን ለሚገነባቸው የተለያዩ ግንባታ ፕሮጀክቶች አገልግሎት የሚውል ሲሚንቶ ከለሚ ሲሚንቶ ፋብሪካ እንዲሁም የግንባታ ብረት ከባ/ዳር፣ ከአዳማ፣ ከገላን፣ ከሸኖ እና ከቢሾፍቱ ከተሞች ከሚገኙ ፋብሪካዎች ፕሮጀክቶች ወዳሉበት ከተሞች ስሚንቶ እና ብረት ለማጓጓዝ ይፈልጋል
Deadline 2026-07-16 · ዘመን ኮንስትራክሽን ኮርፖሬሽን
Freight and cargo transport — -
ዘመን ኮንስትራክሽን ኮርፖሬሽን የተለያዩ ያገለገሉ ንብረቶች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Deadline 2026-06-23 · ዘመን ኮንስትራክሽን ኮርፖሬሽን
Disposal, scrap and surplus sales — -
የዘመን ኮንስትራክሽን ኮርፖሬሽን ውል ይዞ ለሚገናባው ለፌደራል ገቢዎች ባ/ዳር ቅርንጫፍ ግንባታ ፕሮጀክት የTempered Glass Work አቅርቦትና ገጠማ ስራ ግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለማሰራት እና ለመግዛት ይፈልጋል
Deadline 2026-06-22 · ዘመን ኮንስትራክሽን ኮርፖሬሽን
Doors, windows and glazing — -
ዘመን ኮንስትራክሽን ኮርፖሬሽን ውል ወስዶ እየገነባው ላለው ለደሴ አሚኮ ቢሮ ግንባታ ፕሮጀክት አገልግሎት የሚውሉ የኤሌክትሮ መካኒካል (AC System) አቅርቦት እና ገጠማ ስራ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
Deadline 2026-06-18 · ዘመን ኮንስትራክሽን ኮርፖሬሽን
Amharic — -
ዘመን ኮንስትራክሽን ኮርፖሬሽን የተለያዩ ዕቃዎች እና ስራዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
Deadline 2026-06-13 · ዘመን ኮንስትራክሽን ኮርፖሬሽን
Amharic — -
ዘመን ኮንስትራክሽን ኮርፖሬሽን እየገነባቸው ላሉት ለተለያዩ ፕሮጀክቶች አገልግሎት የሚውሉ የተለያዩ የሳኒተሪ እቃዎች አቅርቦት፣ የተለያዩ የኤሌክትሪክ እቃዎች አቅርቦት እና የዳታ፣ ቴሌ፣ ቲቪ፣ ሲሲቲቨ፣ ኦዲዮ እና ፋየር አላርም ሲስተም አቅርቦት እና ገጠማ ስራ ግዥ ለመፈጸም ህጋዊና ብቃት ያላቸው ፋብሪካዎችና አቅራቢዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
Deadline 2026-05-04 · ዘመን ኮንስትራክሽን ኮርፖሬሽን
Electrical installation and wiring —
Get new tenders in your inbox
Subscribe and QELAL emails you new tenders and deadline reminders. Free, unsubscribe anytime.