የተሽከርካሪ ሽያጭ ማስታወቂያ
Description
የጨረታ ማስታወቂያ
የፍርድ ባለ መብት አቶ ዝናቡ ቃማ እና የፍርድ ባለ ዕዳዎች አቶ ጌታሁን ውብሸት እና አቶ ተመስጌን ዳንኤል መካከል ስላለው የውሳኔ አፈፃፀም ክርክር አስመልክቶ የሠሌዳ ቁጥር 3-65529 ኢት፣ የሻንሲ ቁጥር WJME3RS40C282940 እና የሞተር ቁጥር E3BEE681G*B219-219897 የሆነውን የጨረታ መነሻ ዋጋ ብር 5,419,209.60 (አምስት ሚሊዮን አራት መቶ አስራ ዘጠኝ ሺህ ሁለት መቶ ዘጠኝ ብር ከ60%) የሚያወጣውን ግልጽ በሆነ ጨረታ መኪና በሚሸጥበት ቦታ ቦኩሸነን ክ/ከተማ ፖሊስ መምሪያ በቀን 22/10/2018 ዓ.ም ከ3፡00 እስከ 6፡30 ሰዓት ድረስ ለጨረታ በተቋቋመ ኮሚቴ የሚሸጥ ስለሆነ መግዛት የምትፈልጉ ግለሰቦች ወይም ድርጅቶች ቀርባችሁ ተወዳድራችሁ መግዛት የምትችሉ መሆኑን የአዳማ ከተማ ከፍተኛ ፍርድ ቤት ያሳውቃል።
1. የጨረታ ማስታወቂያው አየር ላይ የሚውለው ለተከታታይ 30 ቀናት ይሆናል።
2. መግዛት የሚፈልግ ግለሰብ መነሻ ዋጋ ግምት 390,000 (ሶስት መቶ ዘጠና ሺህ ብር) 25% ሲፒኦ (CPO) በባንክ በማስያዝ የከፈሉበትን ስሊፕ ማቀረብ አለበት።
የአዳማ ከተማ ከፍተኛ ፍርድ ቤት
Tender details
- Deadline: 2026-06-29
- Bid closing time: 09:00
- Bid opening: 2026-06-29 09:00
- Region: Oromia
- Publishing entity: Adama City Higher Court
- Bid bond: 25%
- Published: May 30, 2026
- Posted at: 2026-05-30T08:20:48.000Z
Documents
Categories
Source
2merkato
Always verify against the original notice before bidding.