External audit and assurance

ስማርት ዲጂታል ቴክኖሎጂስ አ.ማ. ለሚቀጥሉት ሦስት ዓመታት የድርጅቱን ሂሳብ በተመሰከረለት የውጪ ኦዲተር ማስመርመር ይፈልጋል

Description

የኦዲት ስራ የጨረታ ማስታወቂያ

ድርጅታችን ስማርት ዲጂታል ቴክኖሎጂስ አ.ማ በ ኢትዮ ቴሌኮም በሃገር አቀፍ ደረጃ የቴሌኮም ምርቶችን በማከፋፈል እየሰራ የሚገኝ ድርጅት ነው።

በዚህም መሰረት ድርጅታችን ለሚቀጥሉት ሦስት ዓመታት የድርጅታችን ሂሳብ በተመሰከረለት የውጪ ኦዲተር ማስመርመር ይፈልጋል።

በዚሁ መሰረት፡-

በዋናው ኦዲተር የተመዘገበ ሆኖ የታደሰ የንግድ ፈቃድ፣ የታክስ መለያ ቁጥርና የሙያ ማረጋገጫ ያለው/ያላት

የዘመኑን ግብር ስለመክፈላቸው መረጃ ማቅረብ የሚችል/የምትችል

ከፌዴራል ወይም ክልል ኦዲት መስሪያ ቤት ለበጀት ዓመቱ የታደሰ ፍቃድ ያለው/ያላት

በመሆኑም ሂሳቡን ለመመርመር የሚጠይቀውን የገንዘብ መጠን(ቫትን ጨምሮ) እና ስራውን ለማጠናቀቅ የሚፈጀውን ጊዜ በመጥቀስ ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀመሮ ባሉት 7 ተከታታይ ቀናት ውስጥ የተጠየቁትን ማስረጃዎች የማይመለስ ፎቶ ኮፒ በማያያዝ ከታች በተጠቀሰው አድራሻ በስራ ሰዓት ገቢ በማድረግ ማመልከት የሚቻል መሆኑን እናሳውቃለን።

ድርጅቱ ሌላ አማራጭ ካገኘ በጨረታው አይገደድም።

አድራሻ ቦሌ ኦሮሚያ ህንፃ 2ኛ ፎቅ (ቢሮ ቁጥር 205)

ተጨማሪ መረጃ ለማግኘት በስልክ ቁጥር፡- 0924156865 በመደወል መጠየቅ ይችላሉ።

ስማርት ዲጂታል ቴክኖሎጂስ አ.ማ


Tender details

  • Deadline: 2026-06-06
  • Bid closing time: 17:00
  • Bid closing (note): ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀመሮ ባሉት 7 ተከታታይ ቀናት ውስጥ
  • Bid opening: 2026-06-06 17:00
  • Bid opening (note): የጨረታ መክፈቻ ቀንና ሰዓት አልተገለጸም
  • Region: Addis Ababa
  • Publishing entity: Smart Digital Technologies S.C
  • Buyer address: Smart Digital Technologies Share Company Bole Medhanealem Oromia Tower 2nd floor
  • Published on: Addis Zemen (May 31, 2026)
  • Posted at: 2026-06-02T07:09:57.000Z
← Back to all tenders