ካርፔዲየም ኃላ.የተ.የግል ማኅበር ንብረት የሆኑትን 13 (አስራ ሶስት) ያገለገሉ የጭነት መኪናዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Description
የጨረታ ማስታወቂያ
ካርፔዲየም ኃላ.የተ.የግል ማኅበር ንብረት የሆኑትን 13 (አስራ ሶስት) ያገለገሉ የጭነት መኪናዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል።
በዚሁ መሠረት ማንኛውም ተጫራች ጨረታው በሚካሄድበት ቀን መኪናዎቹ በሚገኙበት ቦታ በመገኘት በጨረታው ተወዳድሮ መኪናዎቹን መግዛት ይችላል።
የመኪናዎቹ አጠቃላይ መረጃ፤
|
ተ.ቁ |
የሰሌዳ ቁጥር |
የተሽከርካሪ አይነት |
የመጫን አቅም |
የሞተር ቁጥር |
የቻንሲ ቁጥር |
የጨረታው መነሻ ዋጋ |
|
1 |
3-34742 |
MITSBUSHI (2006) |
170 ኩንታል |
6D24-393921 |
FV517P-A00642 |
4,520,000.00 |
|
2 |
3-48786 |
MITSBUSHI (2010) |
170 ኩንታል |
6D24-444437 |
FV517P-A00677 |
4,750,000.00 |
|
3 |
3-38077 |
MITSBUSHI (2006) |
50 ኩንታል |
4D32-L10140 |
FE635E-A49962 |
2,450,000.00 |
|
4 |
3-26018 |
MITSBUSHI (2004) |
50 ኩንታል |
4d34k16974 |
FE659FA45988 |
2,450,000.00 |
|
5 |
3-54849 |
MITSBUSHI (2008) |
50 ኩንታል |
4D34 M24204 |
FE84PE-A06696 |
2,500,000.00 |
|
6 |
3-37921 |
IVECO (2008) |
170 ኩንታል |
83312 |
178610 |
5,200,000.00 |
|
7 |
3-41495 |
HYUNDAI (2009) |
170 ኩንታል |
D-6AC9176567 |
KMEDA18CP AC037069 |
4,595,000.00 |
|
8 |
3-B27192 |
HYUNDAI (2020) |
24 ኩንታል |
D4DCLJ693476 |
KMFGA17CP MC352588 |
3,955,000.00 |
|
9 |
3-B27138 |
HYUNDAI (2020) |
24 ኩንታል |
D4DCLJ693464 |
KMFGA17CP MC352580 |
3,955,000.00 |
|
10 |
3-B14170 |
Eicher Pro (2019) |
48 ኩንታል |
E423CDKK304468 |
MC2E1GLCO KK451710 |
4,050,000.00 |
|
11 |
3-B12711 |
Eicher Pro (2019) |
48 ኩንታል |
E423CDKK304919 |
MC2E1GLCO KK451718 |
4,050,000.00 |
|
12 |
3-11698 |
Mesfin Trailer (2009) |
220 ኩንታል |
- |
CT166609 |
3,520,000.00 |
|
13 |
3-11692 |
Mesfin Trailer (2009) |
220 ኩንታል |
- |
CT166509 |
3,520,000.00 |
የተጫራቾች መመሪያ
1. በጨረታው ለመሳተፍ የሚፈልጉ ተጫራቶች የማይመለስ ብር 500.00 (አምስት መቶ) በመክፈል ከድርጅቱ ዋና መ/ቤት ቦሌ ላኪ ህንጻ 7ተኛ ፎቅ ዘወትር በሥራ ሰዓት መግዛት ይችላሉ።
2. ተጫራቾች በጨረታ ሰነዱ ላይ መኪናዎቹን ለመግዛት የገለጹትን ጠቅላላ ዋጋ 10% የጨረታ ማስከበሪያ በባንክ የተረጋገጠ ክፍያ ማዘዣ /ሲ.ፒ.ኦ/ ካርፔዲየም ኃላ.የተ. የግል ማኅበር ስም በማሰራት እና የሚገዙበትን ዋጋ ተጨማሪ እሴት ታክስን ጨምሮ በተዘጋጀው የዋጋ ማቅረቢያ ቅጽ ላይ በመሙላት በታሸገ ኢንቨሎፕ ለዚሁ ለጨረታ በተዘጋጀው ሳጥን ውስጥ ማስገባት ይችላሉ። በሚቀርበው የጨረታ ሰነድ ላይ ስርዝ ድልዝ ካለ ለውድድር አይቀርብም።
3. ተጫራቾች ለጨረታ የቀረቡትን ተሽከርካሪዎች በስራ ሰዓት ፕሮግራም አስይዞ ማየት ይችላሉ።
4. ጨረታው ግንቦት 24 ቀን 2018 ተከፍቶ ሰኔ 04 ቀን 2018 ዓ.ም ከሰዓት 10፡00 ሰዓት ይዘጋል በማግስቱ ሰኔ 05 ቀን 2018 ዓ.ም ከጠዋቱ 4፡30 ሰዓት ተጫራቾት ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ከድርጅቱ ዋና መ/ቤት ቦሌ ላኪ ህንጻ 7ተኛ ፎቅ ይከፈታል። ሆኖም ተጫራቹ በራሱ ምርጫ ጨረታው በሚከፈትበት ጊዜ ሳይገኝ ቢቀር የጨረታውን መከፈት አያስተጓጉልም።
5. በጨረታው አሸናፊ የሆኑ ተጫራቾች ማሸነፋቸው ከተገለጸበት ዕለት አንስቶ ባሉት 15 የሥራ ቀናት ውስጥ ያሸነፈበትን ሙሉ ክፍያ ከፍሎ ዕቃውን መረከብ ይኖርበታል።
6. በጨረታው ተሳትፈው ላላሻነፉት ተጫራቾች ያስያዙት ሲፒኦ ወዲያውኑ ተመላሽ ይደረግላቸዋል።
7. ድርጅቱ የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታውን በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
8. የጨረታው አሸናፊ ለስም ማዛወሪያ እና የተጨማሪ እሴት ታክስ የሚሸፍን ይሆናል።
ለተጨማሪ መረጃ: በ09 44 30 91 99 / 09 44 73 50 43 / 09 30 07 15 76 በመደወል መጠየቅ ይቻላል
Tender details
- Deadline: 2026-06-11
- Bid closing time: 16:00
- Bid opening: 2026-06-12 10:30
- Region: Addis Ababa
- Publishing entity: Carpediem PLC
- Bid bond: 10%
- Bid document price: 500.00 ብር
- Published: May 31, 2026
- Posted at: 2026-06-02T10:53:09.000Z
Documents
Categories
Source
2merkato
Always verify against the original notice before bidding.