External audit and assurance
ሙዳይ በጎ አድራጎት ማህበር የ2018 ዓ.ም. በጀት ዓመት ሂሳብ ኦዲት ለማስደረግ ይፈልጋል
External audit and assuranceAccounting and Auditing, Accounting System DesignAmharic
Addis Ababa
More tags
Description
የጨረታ ማስታወቂያ
ሙዳይ በጎ አድራጎት ማህበር የ2018 ዓ.ም በጀት ዓመት ሂሳብ ኦዲት ለማስደረግ የሚፈልግ ሲሆን፤ ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን መስፈርት የምታሟሉ እንድትወዳደሩ ይፈልጋል።
1. የኦዲት ሙያ ማረጋገጫ ያለው፣
2. የዘመኑ ግብር ስለመከፈሉ መረጃ ማቅረብ የሚችል፣
3. ለፌደራል ወይም ከክልል ኦዲት መሥሪያ ቤት ለበጀት ዓመቱ የታደሰ ፈቃድ ያለው፣
4. ተመሳሳይ ዓላማ ባለው የግብረሰናይ ድርጅት ውስጥ የሥራ አፈጻጻም ያለው፣
ከላይ የተተቀሰው መረጃ ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት አምስት ተከታታይ የሥራ ቀናት ውስጥ በሚከተለው አድራሻ ማስገባት የምትችሉ መሆኑን እንገልጻለን።
አድራሻ፡- ኮተቤ መምህራን ኮሌጅ ፊት ለፊት
ስልክ ቁጥር፡- 09 74 20 09 38 / 09 11 31 83 73
ሙዳይ በጎ አድራጎት ማህበር
Tender details
- Deadline: 2026-06-06
- Bid closing time: 17:00
- Bid closing (note): ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት አምስት ተከታታይ የሥራ ቀናት
- Bid opening: 2026-06-06 17:00
- Bid opening (note): የጨረታው መክፈቻ ቀንና ሰዓት አልተገለፀም
- Region: Addis Ababa
- Publishing entity: Muday Charity Association
- Published on: Reporter (May 31, 2026)
- Posted at: 2026-06-02T10:57:56.000Z