የስደተኞችና ተመላሾች አገልግሎት ጅግጅጋ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት ቅጥር ግቢ ውስጥ የሚገኙትን የተለያዩ ዕቃዎች (ላፕቶፕ እና ዴስክቶፕ ኮምፒዉተሮች፣ ፕሪንተሮች፣ የማባዣ ማሽኖች፣ ቴሌቪዥኖች፣ የመኪና መለዋወጫዎች፣ የተለያዩ የውኃ እቃዎች፣ የግንባታ እቃዎች እና ሌሎችም ዕቃዎች ባሉበት ሁኔታ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Description
ዕቃዎችን ለመሸጥ በድጋሚ ለ2ተኛ ጊዜ የወጣ
ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ
የጨረታ ቁጥር፡ ጅግጅጋ/ስተአ/002/2018
የስደተኞችና ተመላሾች አገልግሎት ጅግጅጋ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት ቅጥር ግቢ ውስጥ የሚገኙትን የተለያዩ ዕቃዎች (ላፕቶፕ እና ዴስክቶፕ ኮምፒዉተሮች፣ፕሪንተሮች፣ የማባዣ ማሽኖች፣ ቴሌቪዥኖች፣የመኪና መለዋወጫዎች፣ የተለያዩ የውኃ እቃዎች፣ የግንባታ እቃዎች እና ሌሎችም ዕቃዎች ባሉበት ሁኔታ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል።
በመሆኑም የአገልግሎት መስሪያ ቤቱ ባወጣው የዕቃዎች ሽያጭ ጨረታ መወዳደር የሚፈልግ ማንኛውም ተጫራች፡-
1) ተጫራቾች የተዘጋጀውን የሽያጭ ጨረታ ሰነድ የማይመለስ ብር 200/ሁለት መቶ ብር/ በመክፈል ጅግጅጋ በሚገኘው የስደተኞችና ተመላሾች አገልግሎት ጅግጅጋ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት ቅጥር ግቢ ፋይናንስ ቢሮ በመገኘት እና ክፍያ በመፈጸም ይህ ማስታወቂያ አየር ላይ ከዋለበት ቀን ከግንቦት 25 /2018 ዓ/ም ጀምሮ እስከ ሰኔ 08 /2018 ዓ.ም ከቀኑ 6:30 ድረስ ዘወትር በስራ ሰዓት የጨረታ ሰነድ መግዛት ይቻላል።
2) በጨረታ ለመሳተፍ የሚፈልጉ ተጫራቾች የሚያቀርቡትን አጠቃላይ ዋጋ 2% ለስደተኞችና ተመላሾች አገልግሎት/Refugees and Returnees Service /በሚል የተዘጋጀ የክፍያ ማዘዣ /CPO/ የባንክ ዋስትና /Bank Gurantee/ ማስያዝ ይኖርባቸዋል።
3) ማንኛውም ተጫራች ከግንቦት 25 /2018 ዓ/ም ጀምሮ እስከ ሰኔ 08 /2018 ዓ.ም ድረስ ባሉት ቀናት ዘወትር በስራ ሰዓት ጅግጅጋ በሚገኘው የአገልግሎት መስሪያ ቤቱ ጅግጅጋ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት ቅጥር ግቢ በመገኘት ዕቃዎቹን መመልከት/መጎብኘት ይችላል።
4) ጨረታው ጅግጅጋ በሚገኘው የአገልግሎት መስሪያ ቤቱ ጅግጅጋ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት ቅጥር ግቢ የሚካሄድ ሲሆን የጨረታው ሳጥን ሰኔ 08 2018 ዓ.ም ከቀኑ 8፡30 ታሽጎ በዕለቱ ሰኔ 08 2018 ዓ.ም ከቀኑ 9፡00 ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል።
5) የጨረታ አሸናፊ ተጫራቶች ለጨረታው ያስያዙት ሲፒኦ ከሚከፍሉት ዋጋ ጋር የሚታሰብላቸው ሲሆን ለተሸናፊ ተጫራቾች ያስያዙት የጨረታ ዋሰትና በ3 ቀናት ውሰጥ ተመላሽ ይደረግላቸዋል።
6) ተጨራቾች ማሸነፋቸው በደብዳቤ ወይም በማስታወቂያ ከተገለፀበት ቀን ጀምሮ በ5 ቀናት ውስጥ ያሸነፉትን ገንዘብ ገቢ በማድረግ ዕቃዎችን መረከብ ይኖርባቸዋል።
7) በተራ ቁጥር 6 በተገለጹት ቀናት ውስጥ ክፍያውን ገቢ ያላደረጉ ተጫራቾች ለጨረታው ማስከበርያ ያስያዘውን ሲፒኦ ለአገልግሎት መስሪያ ቤቱ ገቢ በማድረግ የተሻለውን አማራጭ የመውሰድ መብቱ የተጠበቀ ነው።
8) ተጫራቾች የጨረታ ሰነድ ላይ ዋጋቸውን ሲሞሉ ስርዝ ድልዝ እና ለንባብ አስቸጋሪ የሆኑ ፅሑፎች/ የዋጋ አሞላል ከጨረታው ሙሉ በሙሉ ውድቅ ያደርጋል።
9) ተጫራቾች በጨረታ ሰነድ ላይ የተቀመጡትን ማሳሰቢያዎችን በአግባቡ መተግበር ይኖርባቸዋል።
10) አገልግሎት መስሪያ ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
11) ለተጨማሪ መረጃ በስልክ ቁጥር +251 929 361 915 ፣ +251 934 335 030 ወይም +251 915 741 708 ደውሎ መጠየቅ ይቻላል።
የስደተኞችና ተመላሾች አገልግሎት ጅግጅጋ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት
Tender details
- Deadline: 2026-06-15
- Bid closing time: 14:30
- Bid opening: 2026-06-15 15:00
- Region: Somali
- Publishing entity: Refugee and Returnee Service
- Buyer address: ከዋሽንግተን የህክምና ማዕከል 500 ሜትር ያህል ገባ ብሎ ወደ ቦሌ ሚካኤል በሚወስደው መንገድ ላይ
- Bid bond: 2%
- Bid document price: 200.00 ብር
- Published: Jun 02, 2026
- Posted at: 2026-06-03T09:19:10.000Z
Documents
Categories
Source
2merkato
Always verify against the original notice before bidding.