የመከላከያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ የተለያዩ ያገለገሉ የቢሮ ዕቃዎች በጅምላ መነሻ ዋጋ በማስቀመጥ በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Description
የተለያዩ ያገለገሉ የቢሮ ዕቃዎች በጅምላ በመነሻ ዋጋ
በማስቀመጥ ለመሸጥ የተዘጋጀ የጨረታ ሠነድ
የመከላከያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ የተለያዩ ያገለገሉ የቢሮ ዕቃዎች በጅምላ መነሻ ዋጋ በማስቀመጥ በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል። በሽያጭ ጨረታው ለመሳተፍ የሚፈልጉ ተጫራቾች ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን የተጫራቾች መመሪያ የማከበርና የመፈፀም ግዴታ አለባቸው።
ክፍል አንድ
የተጫራቾች መመሪያ
1 ይህ ጨረታ ድርጅት ወይም ግለሰብ ሊሳተፍበት ይችላል።
2 ተጫራቾች መታወቂያ ማቅረብ ይኖርባቸዋል።
3 በጨረታው ለመሳተፍ የሚፈልጉ ተጫራቾች ለጨረታ የተዘጋጀውን ሰነድ የማይመለስ ብር 500.00 (አምስት መቶ ብር) በመክፈል ዘወትር በሥራ ሰዓት ከሰኞ እስከ አርብ ባሉት የሥራ ቀናት መግዛት ይችላሉ።
4. ተጫራቾች ለሽያጭ የተዘጋጀውን የጨረታ ሰነድ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ዘወትር በሥራ ሰዓት ከሰኞ እስከ አርብ ባሉት የሥራ ቀናት ጠዋት ከ3፡00 እስከ 6፡00 ሰአት ከሰዓት ከ7፡30 እስከ 11፡00 ሰዓት ቃሊቲ ቶታል አካባቢ በሚገኘው የኢንተርፕራይዙ ቋሚ ግምጃ ቤት እና ወርቁ ሰፈር (ውሃ ልማት ገባ ብሎ መስጊድ አጠገብ) በአካል በመገኘት መመልከት ይችላሉ።
5. አንድ ተጫራች የተለያዩ ያገለገሉ የቢሮ ዕቃዎች በጅምላ በተቀመጠው መነሻ ጥቅል ዋጋ መሰረት በማድረግ የሚገዛበትን የጥቅል ዋጋ በማስገባት መጫረት ይኖርበታል፡፡
6. ጨረታው ሰኔ 9 ቀን 2018 ዓ.ም ከጠዋቱ በ4፡00 ሰዓት ተዘግቶ በዚያው (በዕለቱ) በ4፡30 (አራት ሰዓት ተኩል) ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በመከላከያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ ግቢ የስብሰባ አዳራሽ ይከፈታል፡፡ ሆኖም ተጫራቾች በራሳቸው ምርጫ ጨረታው በሚከፈትበት ጊዜ ሳይገኙ በመቅረታቸው የጨረታውን መከፈት አያስተጓጉልም፡፡
7. ኢንተርፕራይዙ ጨረታውን በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡
8. ተጫራቾች ከጨረታ ሰነዱ ጋር የመታወቂያ እና የጨረታ ሰነድ የገዙበትን ደረሰኝ ኮፒ አያይዘው ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡
ማሳሰቢያ፡- ለሽያጭ የቀረቡት የተለያዩ ያገለገሉ የቢሮ ዕቃዎች ናቸው፡፡
ስልክ ቁጥር :
011-4-40-34-34
ማዞሪያ 011-4-42-22-70/71/72
E MAዚ አድራሻ Info@dce-et.com
የድረ ገፅ አድራሻ WWW.dce-et.com
ፖ.ሳ.ቁ 3414 114-40-04-71/0114-42-07-46
የመከላከያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ
የመከላከያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ
Tender details
- Deadline: 2026-06-16
- Bid closing time: 10:00
- Bid opening: 2026-06-16 10:30
- Region: Addis Ababa
- Publishing entity: Defense Construction Enterprise (DCE)
- Buyer address: ወሎ ሰፈር የቀድሞው ኖሬላ ግቢ
- Bid document price: 500.00 (አምስት መቶ ብር)
- Published: Jun 03, 2026
- Posted at: 2026-06-03T09:24:26.000Z
Documents
Categories
Source
2merkato
Always verify against the original notice before bidding.