የኢትዮጵያ ልማት ባንክ የካፍቴሪያ ሠራተኞች የደንብ ልብስ ለመግዛት ያወጣውን የጨረታ ማስታወቂያ ላይ የቀን ማራዘሚያ አድርጓል

Description

የጨረታ ሰነድ መክፈቻ ቀን ስለማራዘም

የጨረታ ቁ. RE-DBE/NCB/G/U/02/2025/26

የኢትዮጵያ ልማት ባንክ የካፍቴሪያ ሠራተኞች የደንብ ልብስ ግዥ ለመፈፀም ግንቦት 09 ቀን 2018 ዓ.ም በሪፖርተር ጋዜጣ ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ ያወጣና የጨረታ መዝጊያ ቀን ግንቦት 26 ቀን 2018 ከጠዋቱ 04:00 ላይ እንዲሁም የጨረታ መክፈቻ ቀን ግንቦት 26 ቀን 2018 ዓ.ም ከጠዋቱ 04፡05 ላይ እንደሚከፈት የተገለፀ መሆኑ ይታወቃል።

በመሆኑም

የጨረታ መክፈቻ ቀን እስከ ሰኔ 02 ቀን 2018 ዓ.ም የተራዘመ ሲሆን የጨረታ መዝጊያ ከጠዋቱ 04፡00 እና የጨረታ መክፈቻ ከጠዋቱ 04፡05 ላይ መሆኑን እናሣውቃለን።

ስልክ- 0115 578088/ የውስጥ መስመር No. 378

ከዚህ በፊት የወጣውን ጨረታ ለመመልከት እባክዎን ይህንን ማስፈንጠሪያ ይጫኑ 

https://tender.2merkato.com/tenders/6a0b21690a538ab59c000001 


Tender details

  • Deadline: 2026-06-09
  • Bid closing time: 10:00
  • Bid opening: 2026-06-09 10:05
  • Region: Addis Ababa
  • Publishing entity: Development Bank of Ethiopia
  • Buyer address: DBE Head Office, Property and Facility Management Directorate Procurement Team, Tower II,5th floor,
  • Published: Jun 03, 2026
  • Posted at: 2026-06-03T11:53:52.000Z

Categories

Source

2merkato

Always verify against the original notice before bidding.

View original ↗
← Back to all tenders