የአውቶቢስ ኮሮላ መኪና ሽያጭ የጨረታ ማስታወቂያ

Description

የጨረታ ማስታወቂያ

የፍርድ ባለመብት ጸሃይ ጣፋ እና የፍርድ ባለእዳዎች

1ኛ በድሪ ሙሃድ እና

2ኛ አያንሳ ደበላ መካከል ስላለው የአፈጻጸም ክርክር ላይ አይነቱ አውቶቢስ ኮሮላ መኪና ሰሌዳ ቁጥር 2- A87992፣ የሞተር ቁጥር 2NZ-3601373, የሻንሲ ቁጥር JlDBW22E050089975 ያለው የፍርድ ባለእዳ 1ኛ (በድሪ ሙሃመድ) ንብረት የሆነ፣ ይህ ፍርድ ቤት በጨረታ ሊሸጥ ስለሚፈልግ፣ መነሻ ዋጋ 601,524 (ስድስት መቶ አንድ ሺህ አምስት መቶ ሀያ አራት ብር) በቀን 01/11/2018 03፡00 ሰዓት እስከ 06፡30 ሰዓት ድረስ በአዳማ ከተማ ፖሊስ ከፍተኛ መምሪያ በመገኘት እንድትወዳደሩ። አሸናፊ ካሸነፈበት ገንዘብ መጠን ውስጥ (አንድ አራተኛ) በዚያኑ ቀን ሊያሲዝ የሚችል እና ሙሉ ጨረታውን ያሸነፈበት ገንዘብ ደግሞ እስከ 15 (አስራ አምስት) ቀናት መካከል መክፈል ያለበት መሆኑ፤ ከዚህ ፍርድ ቤት የህግ ኦፊሰር አንድ ሰው በመመደብ፣ ከአዳማ ከተማ አስተዳደር ፖሊስ ከፍተኛ መምሪያ ላይ አንድ ፖሊስ ከአዳማ ከተማ አስተዳደር ትራንስፖርት ኤጄንሲ ላይ አንድ ሰው በመሆን የጨረታ መስታወቂያ አንድ ኮፒ በዚህ ፍርድ ቤት፣ አንድ ኮፒ በአዳማ አስተዳደር ፖሊስ ከፍተኛ መምሪያ መኪናው በጨረታ በሚሸጥበት ቦታ እስከ ቀን 30/09/2018 በመለጠፍ እስከ ቀን 30/10/2018 ድረስ እንዲቆይ በመከታተል በቀን 01/11/2018 03፡00 ሰዓት እስከ 06፡30 ድረስ ጨረታውን በማካሄድ ከፍተኛ ዋጋ ከሰጠው ሰው ጋር ውል በማድረግ ከቀን 02/11/2018 04፡00 ሰዓት ድረስ ዉጤቱን እንዲያቀርቡ ታዟል፡፡ ውጤት ለመጠበቅ 02/11/2018 04፡00 ሰዓት ታዟል።

በኦሮሚያ ጠቅላይ ፍርድ ቤት የምስራቅ ኦሮሚያ ቋሚ ምድብ ችሎት


Tender details

  • Deadline: 2026-07-08
  • Bid closing time: 09:00
  • Bid opening: 2026-07-08 09:00
  • Region: Oromia
  • Publishing entity: በኦሮሚያ ጠቅላይ ፍርድ ቤት የምስራቅ ኦሮሚያ ቋሚ ምድብ ችሎት
  • Published: Jun 05, 2026
  • Posted at: 2026-06-05T07:28:15.000Z

Categories

Source

2merkato

Always verify against the original notice before bidding.

View original ↗
← Back to all tenders