Uniforms and workwear
በደቡብ ኢትዮጵያ ክ/መ/ጤና ቢሮ በጎፋ ዞን ጤና መምሪያ ሣውላ አጠቃላይ ሆስፒታል በ2018 በጀት ዓመት የተለያዩ የደንብ ልብስ ለአስተዳደር ሠራተኞች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
Description
የጨረታ ማስታወቂያ
በደቡብ ኢትዮጵያ ክ/መ/ጤና ቢሮ በጎፋ ዞን ጤና መምሪያ ሣውላ አጠቃላይ ሆስፒታል በ2018 በጀት ዓመት የተለያዩ የደንብ ልብስ ለአስተዳደር ሠራተኞች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።
በዚህ መሠረት ፡-
ከዚህ በታች የሚከተሉትን መስፌርቶች የሚያሟሉ ተጫራቾች መወዳደር የሚችሉ መሆኑን እየገለጽን።
- በዘርፉ የተሰማራ የንግድ ፍቃድ ያለው/ያላት
- የ2018 ዓ/ም የታደሰ የንግድ ፍቃድ ማቅረብ የሚችል /የሚትችል
- የንግድ ምዝገባ ምስክር ወርቀት ማቅረብ የሚችል /የሚትችል
- የቫት ተመዝጋቢ የሆነች
- የግብር ከፋይነት መለያ ቁጥር /TN No/ ያለው/ያላት
- የ2017 ዓ/ም ግብር ከፍሎ ያጠናቀቀች
- የአቅራቢነት ምዝገባ ምስክር ወረቀት ማቅረብ የሚችል/የሚትችል
- የ2017 በጀት ዓመት መልካም የአፈፃፀም ምስክር ወረቀት ማቅረብ የሚችል የሚትችል
- የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና የሚወዳደሩበትን የሽያጭ ጠቅላላ ዋጋ 2% በባንክ የተረጋገጠ የክፍያ ትዕዛዝ (CPO) ማቅረብ አለባቸው።
- የጨረታ ሰነድ መግዣ ብር 200 (ሁለት መቶ) ብር ብቻ ጨረታው ከወጣበት ቀን እስከ 15 ኛው ቀን 11፡30 ድረስ ባሉት ተከታታይ ቀናት ውስጥ ቢሮ ቁጥር-7 በመቅረብ መግዛት ይችላሉ።
- ጨረታው የሚከፈተው በ16ኛው ቀን በ3፡00 ሰዓት ታሽጎ 3፡30 ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወክሎቻቸው በተገኙበት ስሆን ባይገኙ ጨረታዉን መክፈት አያዳግትም።
- የጨረታ አሸናፊዉ የአስተዳደር ሠራተኛው ደንብ ልብስ ጨርቅ ናሙና ማቅረብ ይኖርበታል፡፡ በናሙናዉ መ/ቤቱ ካልተስማማ መ/ቤቱ ራሱ በሚያቀርበዉ ናሙና መሠረት ይሆናል።
- አሸናፊው ተጫራች ያሸነፌውን ደንብ ልብስ እስከ ተቋሙ ድረስ በማምጣት ማስረከብ ይኖርበታል።
- መ/ቤቱ የተሸለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ ሙሉ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
- ተጫራቾች ስለ ጨረታው ዝርዝር መረጃ ከፈለጉ ቢሮ ቁጥር 7 በአካል በመቅረብ ወይም በስልክ ቁጥር 0913686457 / 092534768 በመደወል ማግኘት ይችላሉ።
ማሳሰቢያ ፡- የጨረታ መዝጊያና መክፈቻ ቀን እሁድና ቅዳሜ ወይም ህዝባዊ በዓል ባለበት ቀን ላይ ከዋለ በሚቀጥለው የሥራ ቀን በተመሳሳይ ሰዓት ተዘግቶ በተመሳሳይ ሰዓት ይከፈታል።
በደቡብ ኢትዮጵያ ክ/መ/ጤና ቢሮ በጎፋ ዞን ጤና መምሪያ ሣውላ
አጠቃላይ ሆስፒታል
Tender details
- Deadline: 2026-06-15
- Bid closing time: 09:00
- Bid closing (note): ይህ የጨረታ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በ16ኛው ቀን በ3፡00 ሰዓት
- Bid opening: 2026-06-15 09:30
- Bid opening (note): ይህ የጨረታ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በ16ኛው ቀን በ3፡30 ሰዓት
- Region: South Ethiopia Regional State
- Publishing entity: Sawula General Hospital
- Bid bond: 2%
- Bid document price: 200.00 ብር
- Published on: Yedebub Nigat (May 30, 2026)
- Posted at: 2026-06-05T07:51:11.000Z