ብርሃነ ክርስቶስ ቤተክርስቲያን የበጎ አድራጎት ማህበር ከJuly 2025 እስከ June 2026 በጀት ዓመት ያለውን ሂሳብ ህጋዊ የስራ ፍቃድ ባላቸው ኦዲተሮች በጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል

Description

የኦዲት ስራ የጨረታ ማስታወቂያ

ብርሃነ ክርስቶስ ቤተክርስቲያን የበጎ አድራጎት ማህበር ከ July 2025 እስከ June 2026 በጀት ዓመት ያለውን ሂሳብ ህጋዊ የስራ ፍቃድ ባላቸው ኦዲተሮች በጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል።

የመወዳደሪያ መስፈርቶች

1. የሙያ ማረጋገጫና የታደሰ የንግድ ፈቃድ ያለው

2. የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር ያለው

3. የታደሰ የስራ ፈቃድ ያለው እና ማቅረብ የሚችል ሆኖ ማስታወቂያው ከወጣበት በ10 የስራ ቀናት ውስጥ ጉለሌ ክፍለ ከተማ ወረዳ 05 የቤት ቁጥር 1202 ከዊንጌት ወደ አስኮ በሚወስደው መንገድ ጉለሌ ፋና የህዝብ ትምህርት ቤት ፊትለፊት ባለው መንገድ 50 ሜትር ገባ ብሎ በሚገኘው ጽ/ቤታችን ጨረታውን በሰም በታሸገ ኤንቨሎፕ ማቅረብ ይቻላል።

ለበለጠ መረጃ፡- 09 13 59 75 84 ወይም 09 40 64 98 81

ብርሃነ ክርስቶስ ቤተክርስቲያን የበጎ አድራጎት ማህበር


Tender details

  • Deadline: 2026-06-17
  • Bid closing time: 17:00
  • Bid closing (note): ማስታወቂያው ከወጣበት በ10 የስራ ቀናት ውስጥ
  • Bid opening: 2026-06-17 17:00
  • Bid opening (note): የጨረታው መክፈቻ ቀንና ሰዓት አልተገለፀም
  • Region: Addis Ababa
  • Publishing entity: Berhane Kirstos Church Charity Association
  • Buyer address: ኮ/ቀ/ክ/ከ/ ወረዳ 15 ወደ አስኮ በሚወስደው መንገድ ጉለሌ ፋና የሕዝብ ት/ቤት ፊት ለፊት
  • Published: Jun 06, 2026
  • Posted at: 2026-06-06T08:06:17.000Z

Categories

Source

2merkato

Always verify against the original notice before bidding.

View original ↗
← Back to all tenders