በሚድሮክ ኢንቨስትመንት ግሩፕ የብሔራዊ ማዕድን ኮርፖሬሽን ኃ/የተ/የግ/ኩባንያ የተለያዩ አገልግሎት የማይሰጡ ተንቀሳቃሽ የከባድ የኮንስትራክሽን ማሽነሪዎች፣ የተለያዩ አሮጌ ማሽኖች እና የተለያዩ አይነት ሞዴል ተሽከርካሪዎችን አሁን ባሉበት ሁኔታ በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Description
የጨረታ ማስታወቂያ
ቁጥር ብ.ማ.ኮ.ግ.ጨ (Disposal)005/2018
በሚድሮክ ኢንቨስትምንት ግሩፕ የብሔራዊ ማዕድን ኮርፖሬሽን ከዚህ በፊት ሲገለገልባቸው የነበሩ በአዲስ አበባ እና በዳለቲ ኳሪ የሚገኙ የተለያዩ አገልግሎት የማይሰጡ ተንቀሳቃሽ የካባድ የኮንስትራክሽን ማሽነሪዎች፤ የተለያዩ አሮጌ ማሽኖች እና የተለያዩ አይነት ሞዴል ተሽከርካሪዎችን አሁን ባሉበት ሁኔታ ከዚህ በታች በተገለጸው ዝርዝር መሠረት በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል።
- ሎት 01 -ያገለገሉ አሮጌ የከባድ የኮንስትራክሽን ተሽከርካሪ ማሽነሪዎች በዳለቲ እና አዲስ አበባ የሚገኙ።
- ሎት- ዐ2 ያገለገሉ የተለያዩ የኢንዱስትሪ ማሽነሪዎችና ብረታ ብረቶች በዳለቲና አዲስ አበባ የሚገኙ።
- ሎት- ዐ3 ያገለገሉ አሮጌ ተሽከርካሪ መኪናዎች አይሱዙ ኤን ፒ አር እና አይሱዙ ደብል ካብ በዳለቲ ኳሪ የሚገኙ እና ሚትስቡሺ ደብል ካብ ፣ ሲንግል ካብ ቶዮታ፣ አይ ሱዙ ደብል ካብ፣ ላንድሮቨር ቶዮታ፣ አይሱዙ ትሮፐር በአዲስ አበባ የሚገኙ።
በዚህም መሠረት ተጫራቾች የሚከተሉትን ማሟላት ይኖርባቸዋል።
- ተጫራቾች ድርጅቶች ከሆኑ በዘርፉ የታደሰ የንግድ ፈቃድ ሊኖራቸው የሚገባ ሲሆን የዘመኑን ግብር የከፈሉ ስለመሆናቸው የሚያረጋግጥ ሕጋዊ ማስረጃ ማቅረብ ይኖርባቸዋል።
- ተጫራቾች ግለሰብ ከሆኑ ማንነታቸውን ሊገልጽ የሚችል የታደሠ የነዋሪነት መታወቂያ ወይም ፋይዳ መታወቂያ ማቅረብ ይኖርባቸዋል።
- ተጫራቾች የጨረታውን ሠነድ ለመግዛት ተመላሽ የማይደረግላቸው ለእያንዳንዱ ሎት ብር 1,000.00 (አንድ ሺህ) በመከፈል ለዚሁ የተዘጋጀውን የጨረታ ሠነድ ከዚህ በታች በተገለፀው አድራሻ በመቅረብ መውሰድ ይችላሉ።
- ተጫራቾች ለጨረታ ማሰከበሪያ (BID BOND) ብር 50,00.00 (ሃምሣ ሺህ) በCPO ከጨረታ ዶክመንት ጋር በጨረታው መዝጊያው ቀንና ሰዓት ማቅረብ ይኖርባቸዋል።
- አሸናፊ ተጫራቾች የጨረታ አሸናፊ መሆናቸውን ከተገለጸበት ቀን ጀምሮ ለመልካም አፈጻጸም ዋስትና የሚሆን ለእያንዳንዱ ሎት ብር 500,000.00 (አምስት መቶ ሺህ) ቅድሚያ ማሲያዝና ኮንትራት መፈረም ይኖርባቸዋል።
- ከዚህ በታች በተጠቀሰው አድራሻ በመቅረብ ሠነዱን መወስድ ይችላሉ። አድራሻ አዲስ አበባ አዲስ ከተማ ክፍለ ከተማ ጉለሌ ፊናንስ አካባቢ ጌት ማር ሕንጻ 1ኛ ፎቅ የግዢ መምሪያ ስልክ 09 11 99 70 84/ 09 17 07 36 76/ 09 12 10 25 06
- ጨረታው በጨረታው ሠነድ ላይ በተገለፀው ቀን ከቀኑ 8፡00 ሰዓት ተዘግቶ 8፡30 ሰዓት ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት የሚከፈት ይሆናል።
- ተጫራቾች ግለሠብ ከሆኑ የሚያቀርቡት ዋጋ ትክክለኛ ማንነት የሚገልፅ ፊርማ ከሌለው ሠነዱ ተቀባይነት የማይኖረው ሲሆን ተጫራቾች ድርጅቶች ከሆነ የድርጅቱ ማህተም ከሌለው ተቀባይነት አይኖረውም።
- ተጫራቾች የሚያቀርቡት እያንዳንዱ ዋጋ የሚያቀርቡት ዋጋ ከተጨማሪ እሴት በፊት መሆን አለበት።
- ጨረታው ከተዘጋ በኃላ የሚቀርብ የጨረታ ሠነድ ተቀባይነት የለውም።
- ተጫራቾች ንብረቶችን ዘውትር በሥራ ሰዓት ቤንሻንጉል ብሔራዊ ክልል ብልድግሉ ወረዳ በልፀረ ዳላቲ/ ቀበሌ እና አዲስ አበባ በሚገኘው ፋብሪካ በመቅረብ ማየት ይችላሉ።
- ኩባንያው ብሔራዊ ማዕድን ኮርፖሬሽን ኃ/የተ/የግ/ኩባንያ የተሻለ ዘዴ ካገኘ ጨረታውን በከፊል ወይም በሙሉ የመሠረዝ መብቱ የተጠበቀ ው።
በሚድሮክ ኢንቨስትመንት ግሩፕ የብሔራዊ ማዕድን
ኮርፖሬሽን ኃ/የተ/የግ/ኩባንያ
Tender details
- Deadline: 2026-06-22
- Bid closing time: 14:00
- Bid closing (note): የጨረታው መዝጊያ ቀን አልተገለጸም
- Bid opening: 2026-06-22 14:30
- Bid opening (note): የጨረታው መክፈቻ ቀን አልተገለጸም
- Region: Addis Ababa
- Publishing entity: Midroc Investment Group
- Buyer address: የካ አባዶ ኮንደሚንየም መግቢያ ዴይላይት አፕላይድ ቴክኖሎጂስ ኃ.የተ.የግ ማኅበር ቅጥር ግቢ
- Bid bond: 50,000.00 ብር
- Bid document price: 1,000.00 ብር ለእያንዳንዱ ሎት
- Published: Jun 06, 2026
- Posted at: 2026-06-06T08:20:53.000Z
Documents
Categories
Other SalesSales, Disposals and ForeclosureDisposal SaleSteel Raw Materials and ProductsSteel, Metals and AluminiumOther MetalsMetal and Metal WorkingVehicle and Machinery SaleVehicle and Machinery ForeclosureConstruction Machinery and EquipmentConstruction and Water WorksIndustrial Machinery Provision and InstallationAmharic2merkatoMidroc Investment GroupAddis Ababa
Source
2merkato
Always verify against the original notice before bidding.