የአዲስ አበባ ሹራብ ሥራ አክሲዮን ማህበር ከሐምሌ 1 ቀን 2017 ዓ/ም ጀምሮ እስከ ሰኔ 30 ቀን 2018 ዓ/ም ድረስ ያለውን የአንድ (1) ዓመት ሂሣብ በተመሰከረለት የሂሣብ አዋቂ (ባለሙያ) እና በውጭ ኦዲተር ለማስመርመር ይፈልጋል

Description

ለተመሰከረለት የሂሣብ አዋቂ እና

ለገለልተኛ ኦዲተር የወጣ ማስታወቂያ

የአዲስ አበባ ሹራብ ሥራ አክሲዮን ማህበር ከሐምሌ 1 ቀን 2017 ዓ/ም ጀምሮ እስከ ሰኔ 30 ቀን 2018 ዓ/ም ድረስ ያለውን የአንድ (1) ዓመት ሂሣብ በተመሰከረለት የሂሣብ አዋቂ (ባለሙያ) እና በውጭ ኦዲተር ለማስመርመር ይፈልጋል።

በዚህም መሠረት

1. የታደሰ የንግድ እና የሙያ ፈቃድ ያለው ድርጅት ወይም ግለሰብ

2. ቢያንስ ከዚህ በፊት በኦዲት ስራ ከሰራባቸው ከ3 ድርጅቶች የስራ ልምድ ማቅረብ የሚችል።

ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለተከታታይ 15 ቀናት ውስጥ የተሰራባቸው ዶክሜንቶች በማየት ሰርተው የሚያስረክቡበት ጊዜና የሚሰሩበትን ዋጋ በመሙላት በሰራ ሰዓት ቢሮ 3ኛ ፎቅ ላይ ማቅረብ የምትችሉ መሆኑን እየገለጽን ጨረታው የሚከፈተው በ16ኛው ቀን ከጠዋቱ በ3፡30 ሰዓት ተጫራቾች ወይንም ህጋዊ ተወካዮች በተገኙበት በድርጅቱ ጽ/ ቤት 3ኛ ፎቅ ነው።

አድራሻ፡-ኮልፌ አጠና ተራ አዲስ አበባ ሹራብ ሥራ አክሲዮን ማህበር

0112-79-92-81

የአዲስ አበባ ሹራብ ሥራ አክሲዮን ማህበር


Tender details

  • Deadline: 2026-06-20
  • Bid closing time: 17:00
  • Bid closing (note): ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለተከታታይ 15 ቀናት ውስጥ
  • Bid opening: 2026-06-22 09:30
  • Bid opening (note): ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በ16ኛው ቀን ከጠዋቱ በ3፡30 ሰዓት
  • Region: Addis Ababa
  • Publishing entity: Addis Ababa Sweater Works SC
  • Published: Jun 06, 2026
  • Posted at: 2026-06-06T09:02:28.000Z

Categories

Source

2merkato

Always verify against the original notice before bidding.

View original ↗
← Back to all tenders