የኢትዮጵያ አማካሪ መሐንዲሶችና አርክቴክቶች ማኅበር የ2018 የበጀት ዓመት ሒሳብ ለማስመርመር ይፈልጋል

Description

የኦዲት ሥራ ጨረታ ማስታወቂያ

የኢትዮጵያ አማካሪ መሐንዲሶችና አርክቴክቶች ማኅበር በመዝገብ ቁጥር 1447 በሲቪል ማኅበረሰብ ድርጅቶች ባለሥልጣን የተመዘገበና ፈቃድ ያገኘ የሞያ ማኅበር ነው። ማኅበሩ የ 2018 የበጀት ዓመት ሒሳብ ለማስመርመር ይፈልጋል። በመሆኑም ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን መስፈርቶች የምታሟሉ የኦዲት ድርጅቶች መወዳደር ትችላላችሁ።

  • የንግድ ፈቃድ ያላችሁ፤
  • የሙያ ማረጋገጫ ፈቃድ ማቅረብ የምትችሉ፤
  • የዘመኑ የመንግስት የሥራ ግብር መክፈላችሁን የምታረጋግጡ፤
  • የኦዲት የሥራ ልምድ ያላችሁ፤
  •  የታክስ መለያ ቁጥር (Tin Number) ያላችሁ መሆን ይኖርባችኋል።

በዚሁ መሠረትም ተወዳዳሪዎች የምታስከፍሉትን ዋጋ እና ሥራውን ሠርታችሁ የምታስረክቡበትን ጊዜ በመጥቀስ የሙያ ደረጃችሁንና ሕጋዊነታችሁን የሚገልፁ ማስረጃዎችን በመያዝ ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በ10 (አስር) ተከታታይ ቀኖች ውስጥ ከታች በተቀመጠው አድራሻ እንድታመለክቱተጋብዛችኋል።

አድራሻ ፡-ጉርድ ሾላ፤ የኢትዮጵያ አትሌቲክስ ፌዴሬሽን

ህንፃ 4ኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 004

የኢትዮጵያ አማካሪ መሐንዲሶችና አርክቴክቶች ማኅበር


Tender details

  • Deadline: 2026-06-16
  • Bid closing time: 17:00
  • Bid closing (note): ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በ10 (አስር) ተከታታይ ቀኖች ውስጥ
  • Bid opening: 2026-06-16 17:00
  • Bid opening (note): የጨረታ መክፈቻ ቀንና ሰዓት አልተገለጸም
  • Region: Addis Ababa
  • Publishing entity: Ethiopian Consulting Engineers & Architects Association
  • Buyer address: ጉርድ ሾላ የኢትዮጵያ አትሌቲክስ ፌዴሬሽን ሕንፃ ፣ 3ኛ ፎቅ፣ ቢሮ ቁጥር 007
  • Published: Jun 07, 2026
  • Posted at: 2026-06-08T08:51:06.000Z

Categories

Source

2merkato

Always verify against the original notice before bidding.

View original ↗
← Back to all tenders