ትሩ ላቭ ኮሚኒቲ ትራንስፎርሜሽን የበጎ አድራጎት ድርጅት እ.ኤ.አ የ2025 የፋይናንስ ኦዲት ማሰራት ይፈልጋል

Description

የ2025 ኦዲት ሥራ ማስታወቂያ

ትሩ ላቭ ኮሚኒቲ ትራንስፎርሜሽን የበጎ አድራጎት ድርጅት እ.ኤ.አ የ2025 የፋይናንስ ኦዲት  ማሰራት ይፈልጋል።

ስለዚህ የሚከተሉትን መስፈርቶች የሚያሟሉ ማለትም፦

  1. በዘርፉ የተሰማሩበትን ህጋዊ ማቅረብ የሚችሉ
  2. የዘመኑ የታደሰ ንግድ ፈቃድ ማቅረብ የሚችሉ
  3. የግብር ከፋይ ቲን ነምበር ያላቸው
  4. ቫት ተመዝጋቢ የሆኑ ተጫራቾች በጨረታው ለመሳተፍ የሚወዳደሩበትን ዋና እና የማይመለስ ፎቶ ኮፒውን በመያዝ በአካል ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለ (5) ተከታታይ ቀናት መመዝገብ እንዲችሉ በአክብሮት እንጠይቃለን።

ለተጨማሪ በስልክ ቁጥር 09 13 22 51 80 መደወል ይችላሉ።

ትሩ ላቭ ኮሚኒቲ ትራንስፎርሜሽን የበጎ አድራጎት ድርጅት


Tender details

  • Deadline: 2026-06-11
  • Bid closing time: 17:00
  • Bid closing (note): ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለ (5) ተከታታይ ቀናት
  • Bid opening: 2026-06-11 17:00
  • Bid opening (note): የጨረታ መክፈቻ ቀንና ሰዓት አልተገለጸም
  • Region: Addis Ababa
  • Publishing entity: True Love Community Association
  • Published: Jun 07, 2026
  • Posted at: 2026-06-08T09:26:45.000Z

Categories

Source

2merkato

Always verify against the original notice before bidding.

View original ↗
← Back to all tenders