እነሆ ፍቅር የበጎ አድራጎትና የልማት ድርጅት የ2018 በጀት አመት አጠቃላይ የስራ እንቅስቃሴን ኦዲት ለማስደረግ ይፈልጋል

Description

የጨረታ ማስታወቂያ

ድርጅታችን እነሆ ፍቅር የበጎ አድራጎትና የልማት ድርጅት በበጎ አድራጎትና በግብረ ሰናይ ስራ ላይ የተሰማራ ሲሆን የ2018 በጀት አመት አጠቃላይ የስራ እንቅስቃሴን ኦዲት ለማስደረግ በዘርፉ (በሙያው ብቃት ባላቸው ህጋዊ ድርጅቶች ስራውን ማሰራት ስለሚፈልግ በዚሁ ስራ ላይ የተሰማሩ ድርጅቶች በሀገር አቀፍ ግልፅ ጨረታ በማውጣት አወዳድሮ አሸናፊ ከሆነው ድርጅት ጋር ውል በማሰር አገልግሎቱን መግዛት ይፈልጋል።

በዚህም መሰረት

1. በዘርፉ የታደሰ ንግድ ፍቃድ ያለው።

2. በተጨማሪ እሴት ታክስ የምዝገባ የምስክር ወረቀት ማቅረብ የሚችል።

3. ንግድ ምዝገባ ምስክር ወረቀት ማቅረብ የሚችል።

4. የጨረታው ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 10 ተከታታይ ቀናት በኃላ በ11ኛው ቀን ከጠዋቱ 4፡00 ሰዓት ተዘግቶ በዚያው ዕለት 4፡30 በግለፅ ይከፈታል። 11ኛው ቀን የስራ ቀን ካልሆነ በሚቀጥለው የስራ ቀን ይከፈታል።

5. ተጫራቾች የጨረታ ሰነዳቸውን ከአትላስ ወደ ሃያ ሁለት በሚወስደው መንገድ አትላስ ሆቴል ከፍ ብሎ ዮሊ ሆቴል ፊት ለፊት ባቦ ህንፃ 4ተኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 407 በሚገኘው ቢሮዋችን በተዘጋጀው የጨረታ ሳጥን ማሰገባት ይኖርባቸዋል።

6. ድርጅቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ ሙሉ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።

ለተጨማሪ ማስረጃ ስ.ቁ 09 11 22 75 44/ 09 46 72 58 84
እነሆ ፍቅር የበጎ አድራጎትና የልማት ድርጅት


Tender details

  • Deadline: 2026-06-16
  • Bid closing time: 12:00
  • Bid closing (note): የጨረታው ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በ11ኛው ቀን ከጠዋቱ 4፡00 ሰዓት
  • Bid opening: 2026-06-16 12:00
  • Bid opening (note): የጨረታው ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በ11ኛው ቀን ከጠዋቱ 4፡30 ሰዓት
  • Region: Addis Ababa
  • Publishing entity: Eneho Fiker Charitable and Developemnt Organization
  • Published: Jun 06, 2026
  • Posted at: 2026-06-08T11:39:01.000Z

Categories

Source

2merkato

Always verify against the original notice before bidding.

View original ↗
← Back to all tenders