አበናደም ንግድ አክሲዮን ማሕበር ከ2018 የበጀት ዓመት ጀምሮ ለ3 በጀት ዓመታት የሂሳብ መግለጫ የሚያቀርቡ የውጭ ኦዲተሮችን በጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል
Description
የጨረታ ማስታወቂያ
አበናደም ንግድ አክሲዮን ማሕበር ከ2018 የበጀት ዓመት ጀምሮ ለ3 በጀት ዓመታት የሂሳብ መግለጫ የሚያቀርቡ የውጭ ኦዲተሮችን በጨረታ አወድድሮ ማሰራት ይፈልጋል።
ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን መስፈርቶች የምታሟሉ ተጫራቾች ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉ አስር (10) የስራ ቀናት ዉስጥ ኮልፌ አጠና ተራ እፎይታ የገበያ ማዕከል አካባቢ የሚገኘዉ ለአበናደም ንግድ አ/ማ ቢሮ አስፈላጊ ማስረጃዎችን ኦሪጂናል እና የማይመለስ ፎቶ ኮፒ ይዞ በመቅረብ በስራ ሰዓት መመዝገብ የሚቻል መሆኑን እናሳዉቃለን።
- ተጫራቾች ሊያሟላች የሚገቡ ግዴታዎች፡-
- የታደሰ የሙያ ብቃት ማረጋገጫ ሰርትፊኬት፣
- የታደሰ የንግድ ፍቃድ ያለዉ፣
- በቂ ሥራ ልምድ ያለዉ፣
- ተጨማሪ ዕሴት ታክስ ተመዝጋቢ የሆነ፣
- ዓመታዊ የሂሳብ ሪፖርቱን ለጠቅላላ ጉባኤ አቅርቦ የሚያፀደቅ፣እና ሥራዉን ሠርቶ ለመጨረስ የሚፈጅበትን ጊዜ እና ተጨማሪ ዕሴት ታክስን ጨምሮ የሚሰራበትን የአገልግሎት ዋጋ የሚያቀርብ መሆን ይኖርበታል።
አበናደም ንግድ አ/ማ
APRS AN AM
ለበለጠ መረጃ 09 70 43 10 10/ 09 70 49 10 10 ደዉሎ መጠየቅ ይችላሉ።
ኢ-ሜል፡- AbenademBusiness@gmail.com ስልክ፡- 09 70 49 10 10/
09 70 43 10 10
Tender details
- Deadline: 2026-06-18
- Bid closing time: 17:00
- Bid closing (note): ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉ አስር (10) የስራ ቀናት ዉስጥ
- Bid opening: 2026-06-18 17:00
- Bid opening (note): የጨረታ መክፈቻ ቀንና ሰአት አልተገለፀም
- Region: Addis Ababa
- Publishing entity: Abenadem Business S.C.
- Published: Jun 07, 2026
- Posted at: 2026-06-08T12:10:28.000Z
Documents
Categories
Source
2merkato
Always verify against the original notice before bidding.