የአዲስ አበባ ቄራዎች ድርጅት በ2019 በጀት እንሰሳት የሚገኘውን ዓመት ከሚያርዳቸው የተለያዩ ተረፈ-ምርቶች ማለትም የዳልጋ ከብት ቁርዝ፣ የልብ ቧንቧ አንጀት ቴስቲክል የሽሆና ጥፍር እና የበግና ፍየል ቴስቲክል'ቁርዝ የግመል ቆዳ እና ሌሎች ተረፈ-ምርቶችን ጨምሮ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል
Description
በድጋሚ የወጣ የተለያዩ የእንሰሳት ተረፈ-ምርቶች ሽያጭ ጨረታ ማስታወቂያ
የአዲስ አበባ ቄራዎች ድርጅት በ2019 በጀት እንሰሳት የሚገኘውን ዓመት ከሚያርዳቸው የተለያዩ ተረፈ-ምርቶች ማለትም የዳልጋ ከብት ቁርዝ፣ የልብ ቧንቧ አንጀት ቴስቲክል የሽሆና ጥፍር እና የበግና ፍየል ቴስቲክል'ቁርዝ የግመል ቆዳ እና ሌሎች በጨረታ ሰነዱ ላይ የሚገለፁ ተረፈ-ምርቶችን ጨምሮ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል
ስለዚህ ማንኛውም ተጫራች:-
1. በመስኩ ወይም በተመሳሳይ ሕጋዊ የታደሰ የንግድ ፈቃድና የግብር ከፋይ ሰርተፍኬት ያለውና የዘመኑን ግብር የከፈለ የማይመለስ ኮፒ በማያያዝ ማቅረብ አለበት።
2. የጨረታ ማስከበሪያ በተጫራቾች መመሪያ ላይ በተገለፀው መሰረት ይሆናል።
3. የተዘጋጀውን የጨረታ ሰነድ የማይመለስ ብር 500 /አምስት መቶ ብር/ በመክፈል ማርኬቲንግ የሥራ ሂደት ቢሮ ቁጥር 2 በመቅረብ መውሰድ ይቻላል።
4. የዋጋ ማቅረቢያና ሌሎች መረጃዎች የያዘውን የጨረታ ሰነድ በታሸገ ኤንቨሎፕ ከጨረታ መዝጊያ ሰዓት በፊት በተዘጋጀው የጨረታ ሰነድ ማስገባት አለበት።
5. ጨረታው ሰኔ 16 ቀን 2018 ዓ.ም 4፡15 ሰዓት ተዘግቶ በዚሁ ዕለት በ4:30 ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በድርጅቱ ውስጥ ይከፈታል።
6. ድርጅቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሠረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
ተጨማሪ ማብራሪያ በ8868/ 011 416 3978 ደውሎ መጠየቅ ይቻላል።
የአዲስ አበባ ቄራዎች ድርጅት
Tender details
- Deadline: 2026-06-23
- Bid closing time: 10:15
- Bid opening: 2026-06-23 10:30
- Region: Addis Ababa
- Publishing entity: Addis Ababa Abattoirs Enterprise
- Buyer TIN: 0000028921
- Bid document price: 500.00 (አምስት መቶ ብር)
- Published: Jun 07, 2026
- Posted at: 2026-06-08T12:27:53.000Z
- Buyer website: https://www.aaae.gov.et/en/
Documents
Categories
Source
2merkato
Always verify against the original notice before bidding.