ኬኛ የግብርና መሣሪያዎች ማምረቻና ጠቅላላ ንግድ ኃላፊነቱ የተ/የግል ማህበር በቂ ልምድ ያለቸውን የውጪ ኢዲተሮችን በጨረታ አወዳድሮ የድርጅቱን የ2018 ሒሳብ ማስመርመር ይፈልጋል

Description

ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ
ቁጥር 08/2018

ኬኛ የግብርና መሣሪያዎች ማምረቻና ጠቅላላ ንግድ ኃላፊነቱ የተ/የግል ማህበር በቂ ልምድ ያለቸውን የውጪ ኢዲተሮችን በጨረታ አወዳድሮ የድርጅቱን የ2018 ሒሳብ ማስመርመር በመሆኑም ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን መስፈርቶችን ማሟላት የሚችሉ ህጋዊ ኦዲት ይፈልጋል።

ድርጅቶች በጨረታው ላይ መወዳደር ይችላሉ።

  1. በዘርፉ የታደሰ የንግድ ፈቃድ የሙያ ብቃት ማረጋገጫ ያላቸዉ፣የተጨማሪ እሴት ታክስ ዝርዝር የተመዘገቡ በጨረታ መሳተፍ የሚያስችልና የመንግስት ግዴታ ስለመወጣቱ የሚያሳይ ክሊራንስ ማቅረብ አለባቸዉ።

2. የጨረታዉ ሰነድ ይህ ጨረታ በጋዜጣ ታትሞ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 15 ተከታታይ ቀናት በሥራ ሰዓት ከሰኞ እስከ ቅዳሜ ከሰዓት በፊት ድራስ በድርጅቱ የፋይናንስና ንብረት አስተዳደር መምሪያ ድረስ በመምጣት የማይመለስ ብር 300 (ሶስት መቶ) በመክፈል ሰነድ መግዛት ይችላሉ።

3. ጨረታዉ በአየር ላይ በዋለ በ16ኛዉ ቀን 4፡00 ሰዓት ላይ ተዘግቶ በዚሁ ቀን 4:30 ላይ ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸዉ በተገኙበት ይከፈታል።

4. የጨረታ ሰናዱን ፋይናንሺያል እና ቅድመ መገምገሚያዎቹን /ቴክኒካል ሰነድ/ በተለያየ ፖስታ ኦሪጂናል እና ኮፒ በመለየት በሰም አሽጎ ማቅረብ አለበት።

5. ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ ዋሰወትና (bid Bond) 5,000 (አምስት ሺህ ብር) በባንክ በታረጋገጠ የክፍያ ትእዛዝ(CPO) በድርጅታችን ስም በማስያዝ ከፋይናንሺያል ሰነድ ጋር ወይም ለብቻ በሰም በታሸገ ፖስታ ማቅረብ ይጠበቅባቸዋል።

6. የጨረታዉ ቀን ዕሁድ ላይ ከዋለ በሚቀጥለዉ ቀን በተመሳሳይ ሰዓት ይሆናል።

7. የጨረታ አሸናፊ የኦዲት ስራውን የሚያከናወናው በ IFRS የሪፖርት አሰራር መሰረት ሲሆን ዝርዝር መረጃው በጨረታው ሰነድ ላይ ተገልጸዋል።

8. የጨረታ አሸናፊ የውል ማስከበሪያ ዋሰወትና የሚሆን ያሸነፈበትን ዋጋ 10% በባንክ በታረጋገጠ የክፍያ ትእዛዝ( CPO) ወይም በሁኔታ ላይ ያልተመሰረተ የባንክ ዋስትና በድርጅታችን ሰም ማስያዝ ይጠበቅባታል።

9. ድርጅቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታዉን በከፊልም ሆነ ሙሉ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ በህግ የተጠበቀ ነዉ።

አድራሻ፡ አዲስ አበባ ቦሌ ክፍለ ከተማ ወረዳ 02 ስልክ ቁጥር 011 614-9253/ 09 32- 12-57-60/ 09 11-74-98-96 ጃፖን ኤምባሲ አካባቢ ራማዳ ሆቴል ፊት ለፊት ስንታየዉ በላይ ህንፃ 6ኛ ፎቅ

ኬኛ የግብርና መሣሪያዎች ማምረቻና ጠቅላላ ንግድ ኃላፊነቱ የተ/የግል ማህበር


Tender details

  • Deadline: 2026-06-22
  • Bid closing time: 12:00
  • Bid closing (note): ይህ ጨረታ በጋዜጣ ታትሞ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በ16ኛዉ ቀን 4፡00 ሰዓት
  • Bid opening: 2026-06-22 12:00
  • Bid opening (note): ይህ ጨረታ በጋዜጣ ታትሞ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በ16ኛዉ ቀን 4፡30 ሰዓት
  • Region: Addis Ababa
  • Publishing entity: Kegna Agricultural Equipment Manufacturing and General Trading PLC
  • Buyer address: ጃፓን ኤምባሲ አካባቢ ራማዳ ሆቴል ፊት ለፊት ስንታየሁ በላይ ህንፃ 6ኛ ፎቅ
  • Bid bond: 5000.00 ብር
  • Bid document price: 300.00 ብር
  • Published: Jun 07, 2026
  • Posted at: 2026-06-08T12:43:44.000Z

Categories

Source

2merkato

Always verify against the original notice before bidding.

View original ↗
← Back to all tenders