ብርሃን ባንክ አ.ማ. በ2018 በጀት ዓመት ለሰራተኞች አገልግሎት የሚውል ጃኬት ግዥ ለማከናወን በዘርፉ የተሰማሩ ተጫራቾችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

Description

በድጋሚ የወጣ የጃኬት ግዥ ጨረታ

አገር አቀፍ የግልጽ ጨረታ

የጨረታ ቁጥር ብ/ባ/ግጨ/ደል/2025/26/23

1. ብርሃን ባንክ በ2018 በጀት ዓመት ለሰራተኞች አገልግሎት የሚውል ጃኬት ግዥ ለማከናወን በዘርፉ የተሰማሩ ተጫራቾችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።

2. ተጫራቶች በጨረታው ለመሳተፍ የብር 100,000.00 (ብር አንድ መቶ ሺ) የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና በባንክ ማዘዣ (CPO) ወይም በሁኔታ ላይ ያልተመሰረተ የባንክ ዋስትና (Bank Guarantee) መልክ ማቅረብ ይኖርባቸዋል።

3. ተጫራቶች ለዘመኑ የታደሰ ንግድ ፍቃድ፣ የተጨማሪ እሴት ታክስ ከፋይ የምስክር ወረቀት እና የታክስን ከፋይነት የምስክር ወረቀት ማቅረብ አለባቸው።

4. ተጫራቶች የማይመለስ ብር 345.00 (ብር ሦስት መቶ አርባ አምስት) በማንኛውም የብርሃን ባንክ አ.ማ ቅርንጫፍ ክፍያ ፈጽመው ደረሰኙን በማቅረብ ከባንኩ ዋና መ/ቤት ከሚገኝበት ቦሌ ድልድይ ወመሳድኮ ህንጻ 2ኛ ፎቅ ከሰፕላይ ቼን እና ውል አስተዳደር መምሪያ ቢሮ የጨረታውን ሰነድ መግዛት ይችላሉ።

6. ተጫራቶች የመጫረቻ ሰነዳቸውን እስከ ሰኔ 15 ቀን 2018 ዓ.ም ከቀኑ 8፡00 ሰዓት ድረስ በባንኩ ዋና መ/ቤት በሚገኝው ቦሌ ድልድይ ወመሳኮድ ህንጻ 2ኛ ፎቅ ከሰፕላይ ቼን እና ውል አስተዳደር መምሪያ ቢሮ በተዘጋጀ የጨረታ ሳጥን ውስጥ ማስገባት አለባቸው።

7. ጨረታው ሰኔ 15 ቀን 2018 ዓ.ም ከቀኑ 8፡30 ተጫራቶች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ከላይ በተገለጸው ቢሮ ይከፈታል።

8. ባንኩ የተሻለ ዘዴ ካገኝ ጨረታውን በከፊል ወይም ሙሉ በሙሉ የመሰረዝ መብት አለው።

ብርሃን ባንክ አ.ማ.

ከሰፕላይ ቼን እና ውል አስተዳደር መምሪያ

ስልክ ቁጥር 011 663 2097/ 011 650 7422


Tender details

  • Deadline: 2026-06-22
  • Bid closing time: 14:00
  • Bid opening: 2026-06-22 14:30
  • Region: Addis Ababa
  • Publishing entity: Berhan Bank S.C.
  • Bid bond: 100,000.00 /አንድ መቶ ሺህ ብር/
  • Bid document price: 345.00 (ብር ሦስት መቶ አርባ አምስት)
  • Published: Jun 07, 2026
  • Posted at: 2026-06-08T13:01:19.000Z

Categories

Source

2merkato

Always verify against the original notice before bidding.

View original ↗
← Back to all tenders