External audit and assurance

የኢትዮጵያ አየር ትራፊክ ተቆጣጣሪዎች ማህበር ዓመታዊ የሒሳብ ኦዲት ማሰራት ስለፈለገ አግባብነት ያለው የስራ ፍቃድ እና የዘመኑን ግብር የከፈለ የሒሳብ ባለሙያ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል

Description

የኢትዮጵያ አየር ትራፊክ ተቆጣጣሪዎች ማህበር የጨረታ ማስታወቂያ

የኢትዮጵያ አየር ትራፊክ ተቆጣጣሪዎች ማህበር ዓመታዊ የሒሳብ ኦዲት ማሰራት ስለፈለገ አግባብነት ያለው የስራ ፍቃድ እና የዘመኑን ግብር የከፈለ የሒሳብ ባለሙያ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል።

ስለሆነም ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለተከታታይ አምስት የሥራ ቀናት በድርጅቱ ቅጥር ግቢ በመገኘት በጨረታ መሳተፍ የሚቻል መሆኑን ያሳውቃል።

አድራሻ

የኢትዮጵያ ሲቪስ አቭዬሽን ባለስልስጣን ቅጥር ግቢ

ስልክ ቁጥር፡- 09 12 79 70 44/ 09 11 07 09 00

ኢ-ሜል፡- [email protected]

 


Tender details

  • Deadline: 2026-06-12
  • Bid closing time: 17:00
  • Bid closing (note): ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለተከታታይ አምስት የሥራ ቀናት
  • Bid opening: 2026-06-12 17:00
  • Bid opening (note): የጨረታ መክፈቻ ቀንና ሰዓት አልተገለፀም
  • Region: Addis Ababa
  • Publishing entity: የኢትዮጵያ አየር ትራፊክ ተቆጣጣሪዎች ማህበር
  • Published on: Reporter (Jun 07, 2026)
  • Posted at: 2026-06-08T13:08:35.000Z
← Back to all tenders