ዊዝደም ቫሊ አካዳሚ የልጆች የክረምት ፕሮግራም (Summer Camp) በዘርፉ ልምድ ካላቸው ተቋማት ወይም ግለሰቦች ጋር በጋራ ለማዘጋጀት እንፈልጋለን
Description
ዊዝደም ቫሊ አካዳሚ ከኦሮሚያ ት/ት ቢሮ ፈቃድ አግኝቶ በፉሪ ክፍለ ከተማ ጀሞ 02 አካባቢ ከKG እስከ 8ኛ ክፍል ትምህርት በመስጠት ላይ የሚገኝ የትምህርት ተቋም ነው።
በመሆኑም ያለበትን የማህበረሰብ አገልግሎት ለመወጣት ለትምህርት እንዲሁም ለሌሎች እንቅስቃሴዎች አመቺ በሆነው ግቢያችን የልጆች የክረምት ፕሮግራም (Summer Camp) በዘርፉ ልምድ ካላቸው ተቋማት ወይም ግለሰቦች ጋር በጋራ ለማዘጋጀት እንፈልጋለን። ስለሆነም የክረምት ፕሮግራም (Summer Camp) በማዘጋጀት ልምድ ያላችሁ ተቋማት ወይም ግለሰቦች ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በ10 የሥራ ቀናት ውስጥ ጀሞ 2 ዲባቤ ሆቴል ወረድ ብሎ በሚገኘው ት/ቤታችን በአካል መጥታችሁ የጨረታ ሰነዱን በመግዛት መሳተፍ የምትችሉ መሆኑን አናሳውቃለን።
ት/ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በሙሉም ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
ለተጨማሪ መረጃ በስልክ ቁጥር 09 56 56 99 99/ 09 52 52 52 08 በመደወል መረጃ ማግኘት እንደምትችሉ ለማሳወቅ እንወዳለን።
Tender details
- Deadline: 2026-06-18
- Bid closing time: 17:00
- Bid closing (note): ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በ10 የሥራ ቀናት
- Bid opening: 2026-06-18 17:00
- Bid opening (note): የጨረታ መክፈቻ ቀንና ሰዓት አልተገለፀም
- Region: Addis Ababa
- Publishing entity: ዊዝደም ቫሊ አካዳሚ
- Published: Jun 07, 2026
- Posted at: 2026-06-08T13:12:06.000Z
Documents
Categories
Source
2merkato
Always verify against the original notice before bidding.