አዋሽ ባንክ ተሽከርካሪዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል
Description
የጨረታ ማስታወቂያ
አዋሽ ባንክ ለሰጠው ብድር በመያዣነት የያዛቸውንና ከዚህ ቀጥሎ በሰንጠረዥ የተገለፁትን ተሽከርካሪዎች በአዋጅ ቁጥር 1147/2011 በተሰጠው ሥልጣንና ውክልና መሠረት በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል።
|
የተበዳሪው ስም |
አበዳሪው ቅርንጫፍ |
የሰሌዳ ቁጥር |
የሻንሲ ቁጥር |
የሞተር ቁጥር |
የተሽከርካሪው ዓይነት |
የጨረታ መነሻ ዋጋ |
የጨረታ ቀን |
የጨረታ ስዓት |
|
ያንኮማድ ኮንስትራክሽን ኃ/የተ/የግ/ማህበር
|
ዋናው መ/ቤት |
ኢት-03-A27506 |
LZZ5BLSF7PA102743
|
WD615.47*221107031987*
|
ቻይና ሲኖ ትራክ ደረቅ ጭነት (2023) |
5,500,000 |
17/10/18 |
4፡00-5፡00 |
|
ኢት-03-38063 |
LA99403X4N0JYJ169 |
|
ቻይና ሲኖ ትራክ ተሳቢ(2023)
|
2,500,000 |
17/10/18 |
5፡00-6፡00 |
||
|
ኢት-03-A27496 |
LZZ5BLSF1PA102740
|
WD615.47*221207003267*
|
ቻይና ሲኖ ትራክ ደረቅ ጭነት (2023) |
5,500,000 |
17/10/18 |
8፡00-9፡00 |
||
|
ኢት-03-38054 |
LA99403X9N0JYJ166 |
|
ቻይና ሲኖ ትራክ ተሳቢ(2023)
|
2,500,000 |
17/10/18 |
9፡00-10፡00 |
||
|
ኢት-03-A27513 |
LZZ5BLSF5PA102742
|
WD615.47*221107039203*
|
ቻይና ሲኖ ትራክ ደረቅ ጭነት(2023) |
5,500,000 |
18/10/18 |
4፡00-5፡00 |
||
|
ኢት-03-38050 |
LA99403X2N0JYJ168 |
|
ቻይና ሲኖ ትራክ ተሳቢ(2023) |
2,500,000 |
18/10/18 |
5፡00-6፡00 |
||
|
ኢት-03A27516 |
LZZ5BLSF3PA102741
|
WD615.47*221107039187*
|
ቻይና ሲኖ ትራክ ደረቅ ጭነት (2023) |
5,500,000 |
18/10/18 |
8፡00-9፡00 |
||
|
ኢት-03-38064 |
LA99403X0N0JYJ170 |
|
ቻይና ሲኖ ትራክ ተሳቢ(2023) |
2,500,000 |
18/10/18 |
9፡00-10፡00 |
||
|
ኢት-03-A27515 |
LZZ5BLSF5PA102739
|
WD615.47*221107043867* |
ቻይና ሲኖ ትራክ ደረቅ ጭነት (2023) |
5,500,000 |
19/10/18 |
4፡00-5፡00 |
||
|
ኢት-03-38061 |
LA99403X1N0JYJ162 |
|
ቻይና ሲኖ ትራክ ተሳቢ (2023) |
2,500,000 |
19/10/18 |
5፡00-6፡00 |
||
|
ኢት-03-A27509 |
LZZ5BLSF1PA098804 |
WD615.47*221007016037* |
ቻይና ሲኖ ትራክ ደረቅ ጭነት (2023) |
5,500,000 |
19/10/18 |
8፡00-9፡00 |
||
|
ኢት-03-38051 |
LA99403X4N0JYJ172 |
|
ቻይና ሲኖ ትራክ ተሳቢ(2023) |
2,500,000 |
19/10/18 |
9፡00-10፡00 |
||
|
ኢት-03-A27495 |
LZZ5BLSF8PA098802 |
WD615.47*221007013237* |
ቻይና ሲኖ ትራክ ደረቅ ጭነት (2023) |
5,500,000 |
23/10/18 |
4፡00-5፡00 |
||
|
ኢት-03-38052 |
LA99403X0N0JYJ167 |
|
ቻይና ሲኖ ትራክ ተሳቢ(2023) |
2,500,000 |
23/10/18 |
5፡00-6፡00 |
||
|
ኢት-03-A27512 |
LZZ5BLSFXPA098803 |
WD615.47*221007015927* |
ቻይና ሲኖ ትራክ ደረቅ ጭነት(2023) |
5,500,000 |
23/10/18 |
8፡00-9፡00 |
||
|
ኢት-03-38060 |
LA99403X2N0JY171 |
|
ቻይና ሲኖ ትራክ ተሳቢ(2023) |
2,500,000 |
23/10/18 |
9፡00-10፡00 |
||
|
ኢት-03-A27498 |
LZZ5BLSFXPA102736 |
WD615.47*221207003287* |
ቻይና ሲኖ ትራክ ደረቅ ጭነት (2023) |
5,500,000 |
24/10/18 |
4፡00-5፡00 |
||
|
ኢት-03-38059 |
LA99403X7N0JYJ165 |
|
ቻይና ሲኖ ትራክ ተሳቢ(2023) |
2,500,000 |
24/10/18 |
5፡00-6፡00 |
||
|
ኢት-03-A27497 |
LZZ5BLSF3PA102738 |
WD615.47*221207003277* |
ቻይና ሲኖ ትራክ ደረቅ ጭነት (2023) |
5,500,000 |
24/10/18 |
8፡00-9፡00 |
||
|
ኢት-03-38062 |
LA99403X5N0JYJ164 |
|
ቻይና ሲኖ ትራክ ተሳቢ(2023) |
2,500,000 |
24/10/18 |
9፡00-10፡00 |
ማሳሰቢያ፡
1. ተጫራቾች የጨረታውን መነሻ ዋጋ 25% /ሃያ አምስት በመቶ/ በባንክ ክፍያ ማዘዣ (ሲ.ፒ.ኦ) አሰርተው ጨረታው በሚካሄድበት ዕለት ይዘው መቅረብ ይኖርባቸዋል።
2. ጨረታው የሚካሄደው በሰንጠረዡ ላይ በተገለፀው ቀንና ሰዓት ባለዕዳው ወይም ሕጋዊ ወኪሉ፣ ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸውና ታዛቢዎች በተገኙበት የባንኩ ዋናው መ/ቤት ጊዜያዊ ጽ/ቤት በሚገኝበት ህንጻ ውስጥ ይካሄዳል። ተበዳሪው/አስያዡ በጨረታው ቀን ባይገኙም ሃራጁ በተያዘለት ቀን/ጊዜ ይካሄዳል።
3. ከፍተኛ ዋጋ ላልሰጡ ተጫራቾች ያስያዙት ገንዘብ ወዲያውኑ ይመለስላቸዋል። ከፍተኛ ዋጋ ላቀረበ ተጫራች ግን ባንኩ ዋጋውን የሚቀበል መሆን አለመሆኑን ከጨረታው በኋላ ባሉት አምስት ቀናት ውስጥ ለተጫራቹ ያሳውቃል።
4. በጨረታው አሸናፊ የሆነ ተጫራች የአሸነፈበትን ዋጋ በ15 ቀን ውስጥ ለባንኩ ገቢ ማድረግ ይኖርበታል።
5. ከላይ በተጠቀሰው ጊዜ ውስጥ ገቢ ለማያደርግ ተጫራች ጨረታው ተሰርዞ ያስያዘው ገንዘብ ለባንኩ ገቢ ይደረጋል።
6. በተሸከርካሪው ሽያጭ ላይ የተ.እ.ታ. የሚታሰብ ሲሆን ተሽከርካሪውን በማስተላለፍ ሂደት ለመንግስት የሚከፈል ታክስና ማንኛውንም ክፍያ ገዢ ይከፍላል።
7. ለተጨማሪ መረጃ የሕግ አገልግሎት 011 557-0075 ወይም 011 557-0135 ብሎ መደወል ወይም በአካል ቀርቦ ማነጋገር ይቻላል።
8. ባንኩ ጨረታውን የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
አዋሽ ባንክ
Tender details
- Deadline: 2026-07-01
- Bid closing time: 16:00
- Bid closing (note): በየሎቱ የተለያየ ነው
- Bid opening: 2026-07-01 16:00
- Bid opening (note): በየሎቱ የተለያየ ነው
- Region: Addis Ababa
- Publishing entity: Awash Bank Share Company
- Bid bond: 25%
- Published: Jun 07, 2026
- Posted at: 2026-06-08T13:46:47.000Z
Documents
Categories
Source
2merkato
Always verify against the original notice before bidding.