አይሬ ኮንሰልቲንግ ኃላፊነቱ የተወሰነ የግል ማህበር ህትመት አገልግሎት (Printing Service)፣ የቢሮ ዕቃዎች (Stationary Materials)፣ የንጽህና እና መጸዳጃ ቁሳቁሶች (Sanitary & Hygiene)፣ አይቲ መሣሪያዎች (IT Equipment)፣ የቤት/ቢሮ ዕቃዎች (Furniture) እና ፊልም ቀረጻ እና ፎቶግራፍ (Filming & Photography) በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛ
Description
ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ
መለያ ቁጥር AC/NCB/GOODS/06/2026
አይሬ ኮንሰልቲንግ ኃላፊነቱ የተወሰነ የግል ማህበር (ARE CONSULTINGPLC) ከዚህ በታች በሎት የተዘረዘሩትን ዕቃዎች አገልግሎቶች አቅርቦት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል። ድርጅቱ በንግድ ምዝገባ ቁጥር AA-CATB/2/0268907/2018 እና በግብር ከፋይ መለያ ቁጥር (TIN) 0106895400 የተመዘገበ ሲሆን፣ በሚከተሉት የንግድ ዘርፎች የሀገር ውስጥ ንግድ ወኪል፣ ተንቀሳቃሽና የማይንቀሳቀስ ንብረት ኮሚሽን ብሮከር፣ ልዩ ዝግጅት ማስተባበር፣ እንዲሁም ኢኮኖሚ፣ ቢዝነስና ኢንቨስትመንት ልማት የማማከር አገልግሎት ለመሠማራት ፈቃድ አለው። ስለሆነም ከዚህ በታች የተገለጹትን መስፈርቶች የሚያሟሉ ተጫራቾች በጨረታው ላይ መሳተፍ ይችላሉ።
ሎቶች፦
- ሎት ቁጥር 1 – ህትመት አገልግሎት (Printing Service)
- ሎት ቁጥር 2 – የቢሮ ዕቃዎች (Stationary Materials)
- ሎት ቁጥር 3 – የንጽህና እና መጸዳጃ ቁሳቁሶች (Sanitary & Hygiene)
- ሎት ቁጥር 4 – አይቲ መሣሪያዎች ( IT Equipment)
- ሎት ቁጥር 5 – የቤት/ቢሮ ዕቃዎች (Furniture)
- ሎት ቁጥር 6 – ፊልም ቀረጻ እና ፎቶግራፍ (Filming & Photography)
የጨረታ ቅድመ ሁኔታዎች
- ተጫራቾች የታደሰ ሕጋዊ የንግድ ሥራ/ኢንቨስትመንት ፈቃድ፣ የንግድ ምዝገባ ምስክር ወረቀት (TIN) ጨረታዎች ለመሳተፍ ጊዜው ያላለፈበት ፈቃድ ያላቸው መሆን ይኖርባቸዋል።
- ተጫራቾች የጨረታ ሰነዱን ለማግኘት 1,500 ብር (አንድ ሺህ አምስት መቶ ብር) በማይመለስ መልኩ ይህ ማስታወቂያ በወጣበት ቀን ጀምሮ በአንድ ወር ጊዜ ውስጥ ወደሚከተሉት የባንክ አካውንቶች በመክፈል መግዛት ይችላሉ። ብርሃን ባንክ (Birhan Bank) አካውንት ቁጥር: 2500110176132 የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ፡ ቴሌብር (Tele birr) ቁጥር: +251 99 150 1655 ከፍያ ከፈጸሙ በኋላ የባንክ አድቫይስ (Bank Advice) ወይም የቴሌብር ማስረጃ በዋትሳፕ ወይም በቴሌግራም ወደ ቁጥር +251 99 150 1655 መላክ ይጠበቅባቸዋል። ይህን ካደረጉ በኋላ ሰነዱ በኤሌክትሮኒክ መንገድ ይላክላቸዋል ወይም በአካል ቢሮ መጥተው መውሰድ ይችላሉ።
- እያንዳንዱ ተጫራች ለሚሳተፍበት ሎት ከጠቅላላ ጨረታ ዋጋ 2% ወይም ቢያንስ 10,000 ብር (የትኛው ቢበዛ) በባንክ የተረጋገጠ ሲፒኦ (CPO) ወይም ቅድመ ሁኔታ የሌለው የባንክ ዋስትና በአይሬ ኮንሰልቲንግ ኃ/የግ/ማህበር ስም ማቅረብ ይኖርበታል።
- ጨረታው ተጫራቾች ወይም ወኪሎቻቸው በተገኙበት [ይህ ማስታወቂያ በወጣበት ቀን ጀምሮ ከአንድ ወር በኋላ በሚቀጥለው ቀን] ከጠዋቱ 3:00 ሰዓት ጀምሮ በአይሬ ኮንሰልቲንግ ኃ/የግ/ማህበር ጎላጎል ታወር 9ኛ ፎቅ ቁጥር 901 አዳራሽ ይካሄዳል።
- አሸናፊው ተጫራች የጨረታ ማስከበሪያው ከግዢ ዋጋ ጋር ሲታሰብ ይቀመጣል፤ ለተሸናፊዎች የጨረታ ማስከበሪያ ወዲያውኑ ይመለሳል።
- አሸናፊው ዕቃዎቹን እንዲያነሳ ከተነገረው በኋላ በአሥር (10) የሥራ ቀናት ውስጥ ሙሉ ክፍያውን ገቢ በማድረግ መውሰድ አለበት፤ ካልሆነ ጨረታው ይሰረዛል፤ የጨረታ ማስከበሪያወም ለኩባንያው ገቢ ይሆናል።
- ኩባንያው ጨረታውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሠረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
- ለተጨማሪ ማብራሪያ የአይሬ ኮንሰልቲንግ ኃ/የግ/ማህበር ግዥና አቅርቦት ዳይሬክቶሬት።
ስልክ ቁጥር: +251 99 150 1655 (ዋትሳፕ ቴሌግራም)
ኢሜይል: aireconsultingl@gmail.com
ወይም በአካል ጎላጎል ታወር 9ኛ ፎቅ ቁጥር 901 መጠየቅ ይችላሉ።
አይሬ ኮንሰልቲንግ ኃላፊነቱ የተወሰነ የግል ማህበር
Tender details
- Deadline: 2026-07-09
- Bid closing time: 09:00
- Bid closing (note): ይህ ማስታወቂያ በወጣበት ቀን ጀምሮ ከአንድ ወር በኋላ በሚቀጥለው ቀን ከጠዋቱ 3:00 ሰዓት
- Bid opening: 2026-07-09 09:00
- Bid opening (note): ይህ ማስታወቂያ በወጣበት ቀን ጀምሮ ከአንድ ወር በኋላ በሚቀጥለው ቀን ከጠዋቱ 3:00 ሰዓት
- Region: Addis Ababa
- Publishing entity: ARE CONSULTING PLC
- Bid bond: 2% ወይም ቢያንስ 10,000 ብር
- Bid document price: 1,500 ብር
- Published: Jun 08, 2026
- Posted at: 2026-06-09T09:15:13.000Z
Documents
Categories
Printed Advertising MaterialsAdvertising and PromotionPrinting and PublishingStationeryOffice Supplies and ServicesCleaning and Janitorial Equipment and ServiceSanitary and CeramicsEquipment and AccessoriesElectrical, Electromechanical and ElectronicsComputer and AccessoriesIT and TelecomLaboratory Equipment and ChemicalsOffice FurnitureFurniture and FurnishingHouse FurnitureAudio Visual, Photography and Filming Service and EquipmentArtPersonal Care Products and ServicesOffice Machines and AccessoriesAmharic2merkatoARE CONSULTING PLCAddis Ababa
Source
2merkato
Always verify against the original notice before bidding.